በሕገ-ወጥ ንግድ ላይ የተወሰደው ጠንካራ እርምጃ

የአማራ ክልል የጸረ-ኮንትሮባንድ እና ሕገ-ወጥ ንግድ ቁጥጥር ጥምር ግብረ-ኃይል የወንጀል ጉዳዮች ቴክኒክ ኮሚቴ የ2019 በጀት ዓመት የሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸሙን ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ገምግሟል። የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ ብርሃኑ ጎሽም ኮንትሮባንድ እና ሕገ...

“ዛሬ የተጀመረው የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት ፕሮጄክት የክልላችን ምልክት ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አዲሱን የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት ፕሮጄክት ግንባታ አስጀምረዋል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ቤተ መንግሥቱን ለመገንባት ቀደም...

“ዛሬ የተጀመረው ፕሮጄክት ዘመን የሚሻገር፤ የአማራ ክልልን ሕዝብ ባሕልና ታሪክም የሚገልጽ ነው” ምክትል ጠቅላይ...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አዲሱን የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት ፕሮጄክት ግንባታ አስጀምረዋል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ብልጽግና ፓርቲ መሠረተ ድንጋይ ማስቀመጥ...

“ባሕር ዳር የከተማ ውበትን ከመደመር መንግሥት የሥልጣኔ ግብ ጋር አስተሳስራ የዘመናዊት ኢትዮጵያን አዲስ ገጽታ...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት ፕሮጄክትን አስጀምረዋል። በግንባታ ማስጀመሪያው ላይ እንደገለጹት ባሕር ዳር የከተማ ውበትን ከመደመር መንግሥት የሥልጣኔ ግብ ጋር አስተሳስራ የዘመናዊት ኢትዮጵያን አዲስ ገጽታ እያንፀባረቀች ነው ብለዋል። ዛሬ የክልሉን...

ጣና ፎረም – የባሕር ዳር ውበት መታያ አንዱ በር!

"አፍሪካን ወደ ሰላም የሚወስዱ መንገዶች፣ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እና የቀጣናዊ ፖለቲካዊ ሽግግር" በሚል መሪ መልዕክት 12ኛው የጣና ከፍተኛ ደረጃ የመሪዎች ፎረም በባሕር ዳር ከተማ ጣና ዳርቻ ላይ ይካሄዳል። ባለፉት 11 ዓመታት ውስጥ በአሕጉራዊ ሰላም እና ጸጥታ...