የተፈራ ኃይሉ ጠቅላላ ሆስፒታል የሲቲ ስካን ማሽን እና ሌሎች የሕክምና መሣሪያዎች እንዲሟሉለት ሁሉም ድጋፍ...
በሰቆጣ ከተማ የሚገኘው የተፈራ ኃይሉ ሆስፒታል ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ጠቅላላ ሆስፒታል ማደጉ ይታወሳል። ሆስፒታሉ የሲቲ ስካን ማሽን እንዲኖረው እና ሌሎች ግብዓቶች እንዲሟሉለት ለማስቻል በአዲስ አበባ ውይይት ተካሂዷል።
የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ...
የሰላም አማራጭን መቀበል ብልህነት እና ጀግንነት ነው።
የግጭትን ኪሳራ፤ የሕዝብን ሰቆቃ፤ የሀገርን ውድመት፤ የንጹሐንን ሞት የአክሳሪ መንገድን ጥፋት ተረድተው የሰላምን ፈለግ የተከተሉ ታጣቂዎች ለራሳቸው እና ለሕዝባቸው ውለታን ውለዋል።
የሰላምን አሥፈላጊነት ተገንዝበው፤ ሰላምን ሽተው፤ የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች ዛሬ ላይ ለሰላም እየሠሩ ነው።...
“ኢትዮጵያ እየመከረች ባለችበት ወቅት መመረቃችን ተስፋችንን ያለመልመዋል” ተመራቂዎች
የወይዘሮ ስኂን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በደረጃ 4 እና 5 በመደበኛ እና በማታ መረሐ ግብር ያሠለጠናቸውን ከ400 በላይ ሠልጣኞች አስመርቋል።
ተመራቂ ሠልጣኞች በሠለጠኑበት ሙያ ሀገራቸውን እና ወገናቸውን ለማገልገል መዘጋጀታቸውን ተናግረዋል።
በተመረቅንበት ወቅት ኢትዮጵያ መምከሯ የቀጣዩን ገዞ የተሳካ...
ኢትዮጵያን ዳግም አታቁስሏት!
አንድን ሀገር ሀገር የሚያሰኛት የድንበር መስመር ወይም የመሬት ስፋት ብቻ አይደለም። በውስጧ የሚኖሩ ሕዝቦች በጋራ የገነቡት ታሪክ፣ የተጋሩት ዕጣ ፈንታ፣ የደሙለት ሰንደቅ ዓላማ እና በክፉም በደጉም አብረው የቆሙበት የሕልውና ትስስር ጭምር እንጂ።
ባለፉት ዓመታት ግን...
የወምበርማ ወረዳ ነዋሪዎች በአካባቢው ለተሰማራው የጸጥታ ኀይል የዕርድ ሰንጋ ድጋፍ አደረጉ።
በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን የወምበርማ ወረዳ ነዋሪዎች በአካባቢያቸው ሰላም እና ጸጥታን በማስከበር ላይ ለሚገኙት በሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ ዕዝ ሬጅመንት እና ለወረዳው የጸጥታ አካላት የዕርድ ሰንጋ ድጋፍ አድርገዋል።
በድጋፉ ላይ የተገኙት የወምበርማ ወረዳ የአረበጋሬ...








