“እርስ በእርስ በመዋጋት የሚገነባ ሀገር የለም፤ አሁን ሰላምን መርጠናል” የሰላም አማራጭ የተቀበሉ ወጣቶች

የሰላም ደወል ከተደወለ፣ የይቅርታ እና የፍቅር በሮች ከተከፈቱ ውለው አድረዋል። ትናንት የተዘራው የሰላም ዘር ዛሬም እንደ ትናንቱ ሁሉ በጎ ፍሬዎችን ማፍራቱን አላቋረጠም። አሁንም የሰላም እጆች አልታጠፉም፤ የሰላም ድምፆችም "ኑ በጋራ ሀገር እንገንባ፤ በሰላም እንኑር”...

“የጣና ፎረም እና ባሕር ዳር ለዓመታት የዘለቀ ትስስር አላቸው” አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)

12ኛው የጣና ከፍተኛ የመሪዎች ፎረም ከጥቅምት 13/2019 ዓ.ም ጀምሮ በባሕር ዳር ይካሄዳል። መድረኩ በአፍሪካ የሰላም እና ደኅንነት ጉዳዮች ዙሪያ የሚመክር እና ለአፍሪካዊ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔዎችን ለማምጣት መሠረት ያደረገ ነው። በአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...

ኢትዮጵያ – የነጻነት ቀንዲል ሀገር፣ ለቀጣናውም የመረጋጋት ዋስትና!

ኢትዮጵያ የራሷን የነፃነት እና የሉዓላዊነት ህልውና አስከብራ ከመኖር ባለፈ ለጎረቤት ሀገራት መረጋጋት፣ ለአህጉራዊ ነፃነት እና ለዓለም አቀፍ ሰላም ማስከበር ግንባር ቀደም አለኝታ ኾና የዘለቀች ሀገር ናት። ይህ ቀናና በጎ አጎራባችነቷ ግን ጥንትም ኾነ ዛሬ...

ዘላቂ ሰላም እና ልማት የሚረጋገጠው በመሪዎች ቁርጠኝነት እና በጠንካራ የኅብረተሰብ ተሳትፎ ነው።

የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች ከእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር ከተውጣጡ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በከተማዋ ልማት እና ዘላቂ ሰላም ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎችም በአካባቢ ጥበቃ እና በተለያዩ አደረጃጀቶች በመሳተፍ ለአካባቢያቸው ዘላቂ ሰላም መስፈን የበኩላቸውን ድርሻ...

ሀገራችን ኩሩ ኾና የቆመችው በመከላከያ ሠራዊት ክንድ ነው።

  የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ በወልድያ ከተማ ተካሂዷል። የሰልፉ ተሳታፊዎች መከላከያ ሠራዊት የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ሲል መስዋዕትነት እየከፈለ መቆየቱን ገልጸዋል። ሰልፈኞቹ የወልድያ ከተማ ሕዝብ ከሠራዊቱ ጎን ኾኖ ደጀንነቱን በተግባር አረጋግጧል ነው ያሉት። ይህን ደጀንነት...