“ዝግባ የሕጻናት እና አረጋውያን መርጃ በጎ አድራጎት ድርጅት እርስ በእርስ መረዳዳትን ያሳየ ነው” አቶ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ዝግባ የሕጻናት እና አረጋውያን መርጃ በጎ አድራጎት ድርጅት እያከናወነ የሚገኘውን ሥራ ጎብኝተዋል።
በድርጅቱ ድጋፍ የሚደረግላቸው እሙሐይ ወርቄ በላይ እና...
የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ሕዝቡን የጤና ተጠቃሚነት የሚያረጋገጥ የሪፎርም ሥራ እያከናወነ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ በጤና አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም ትግበራ ሂደት ላይ የሚመክር ውይይት አካሂዷል።
የክልሉ ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱልከሪም መንግሥቱ የአገልግሎት ጥራት እና ተደራሽነትን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር...
“የዳኝነት እና የጋዜጠኝነት የሙያ ሥነ ምግባርን መሠረት በማድረግ ለአንድ ዓላማ መሥራት ይገባል” አቶ ዓለምአንተ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በፍርድ ቤቶች የለውጥ ሥራዎች እና በፍርድ ቤት ጉዳዮች አዘጋገብ ዙሪያ ለሴት ጋዜጠኞች በባሕር ዳር ሥልጠና እየሰጠ ነው።
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ...
🇪🇹የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ለቱሪዝም ከፍታ!
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የበርካታ ቅርስ ባለቤት የኾነችው ኢትዮጵያ የቱሪዝም ኢኮኖሚ ዘርፏን ለማሳደግ የተለያዩ የዲፕሎማሲ ሥራዎችን አከናውናለች።
የኢትዮጵያ የቱሪዝም ልማት ዲፕሎማሲ ሀገሪቱ ያላትን እምቅ ተፈጥሯዊ እና ታሪካዊ ጸጋዎችን በመጠቀም ዓለም አቀፍ ገጽታዋን ለመገንባት፣ የውጭ...
የሰላም ጥረቱ በክልሉ የተሻለ የትራንስፖርት እና የንግድ እንቅስቃሴ እንዲኖር አስችሏል” እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት ጊዜያት በአማራ ክልል ተከስቶ የነበረው የጸጥታ ችግር በሰዎች የዕለት ተዕለት ሕይወት ላይ ጥሎት የነበረው ጠባሳ ቀላል አልነበረም። ይህም ማኅበረሰቡ ለከፋ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ሥነ-ልቦናዊ ቀውስ ተዳርጎ መቆየቱን የአማራ...








