“የአማራ ሕዝብ በኢትዮጵያ የሕዝብ አንድነት እንዲጠናከር ጉልህ አስተዋጽኦ አበርክቷል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር)

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ጋር ቆይታ አድርገዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚሁ ቆይታቸው የአማራ ሕዝብ በኢትዮጵያ ሀገር ግንባታ ሂደት ውስጥ የነበረው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መኾኑን አስረድተዋል። የአማራ ሕዝብ እንደማንኛውም የኢትዮጵያ...

“የዘመናችን የሰላም ክተት”

የኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ ሲፈተሽ ደጋግሞ የሚታየው አንዱ አስደናቂ ጉዳይ ማኅበረ-ልቦናዊ ዕውነት በውስጣዊ ልዩነቶች እና የሥልጣን ሽኩቻዎች መከፋፈል ቢኖርም የውጭ ጠላት ሀገራዊ ሉዓላዊነትን ሊዳፈር ሲመጣ ልዩነትን ወደ ጎን ትቶ በአንድነት የመነሳት የዘመናት ልማድ ነው። በዘመነ...

“ትልቁ ጉባኤ ሊጀመር አፋፍ ላይ እንገኛለን ” ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ የሀገራዊ የምክክር ጉባኤ የዕለቱን ውሎ እና ቀጣይ ሂደቶች በሚመለከት መግለጫ ሰጥተዋል። ዋና ኮሚሽነሩ በሰጡት መግለጫ የምክክር ጉባኤው ሰሞኑን ስልታዊ ቡድን ላይ (50ዎቹ 80 ቦታ )ተከፋፍለው ሲሠሩ...

መግባባት የተደረሰባቸው አጀንዳዎች በቀጣይ 500 አባላት ላሉት ጉባኤ ይቀርባሉ።

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለውን የምክክር ጉባኤ ሂደት አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም ተሳታፊዎች በ10 እና በ50 ንዑስ ቡድኖች ተከፋፍለው ሲወያዩባቸው የነበሩ ጉዳዮችን 250 አባላት ላለው ቡድን ሲያቀርቡ...

ለ241 ተቋማት የኦዲት ሽፋን ተሰጥቷል።

የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 12ኛ መደበኛ ጉባኤ የሁለተኛ ቀን ውሎውን ቀጥሏል። በጉባኤው የአማራ ክልል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸሙን ለምክር ቤቱ አቅርቧል። የአማራ ክልል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት...