የኢትዮጵያ ታምርት ዓለም አቀፍ ኤክስፖ በመጪው እሁድ በይፋ ይከፈታል
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 23/2018 (አሚኮ) 4ኛው የኢትዮጵያ ታምርት ዓለም አቀፍ ኤክስፖ ሚያዝያ 25 /2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ በይፋ እንደሚከፈት የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል አስታውቀዋል።
ሚኒስትሩ በሰጡት መግለጫ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ኢንዱስትሪዎች ያጋጥማቸው የነበሩ ችግሮች ደረጃ...
ባሕር ዳር ከተማ በለውጥ ውስጥ ትገኛለች።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸሙን ገምግሟል።
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ ባለፉት ዘጠኝ ወራት በመሠረተ ልማት ግንባታ፣ በኢንቨስትመንት፣ በሥራ ዕድል ፈጠራ፣ በቱሪዝም እና...
የአፈር ማዳበሪያ እና ምርጥ ዘር እያሰራጨ መኾኑን ሰሜን ጎጄም ዞን አስታወቀ።
ባሕርዳር፡ ሚያዝያ 23/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የ2018/19 የሰብል ልማት የንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው።
የሰሜን ጎጃም ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ እና የግብርና መምሪያ ኀላፊ በለጠ ጥጋቡ ዞኑ በ2017/2018 የምርት ዘመን ከ321ሺህ 500 በላይ ሄክታር...
የሠራተኞችን መብት እና ደኅንነት ለማስጠበቅ እየተሠራ ነው።
ባሕርዳር፡ ሚያዝያ 23/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የሠራተኞችን ክብር እና መብት በመጠበቅ በዓለም አቀፍ ስምምነቶች መሠረት ለተሻለ የአሠሪ እና ሠራተኛ ግንኙነት እየሠራች ትገኛለች።
በኢትዮጰያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌደሬሽን የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አጉማስ ዳኛው ተቋሙ ከተቋቋመ...
የምርምር ማዕከላት ማንሠራራት አለባቸው።
ደብረ ታቦር: ሚያዝያ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ አምስተኛው ዓመታዊ ሀገር አቀፍ የምርምር ጉባዔ እየተካሄደ ነው።
ጉባዔው "የምርምር፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር፣ የማኅበረሰብ አገልግሎት እና ባሕል ለዘላቂ ልማት" በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተካሄደ የሚገኘው።
የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ...








