ለቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት የቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ።

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የዲጅታል ክህሎት ለዘመነ ኢኮኖሚ" በሚል መሪ መልዕክት ለሥልጠና አስፈላጊ የኾኑ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጓል። ከዚህ ቀደም በተለያዩ ፕሮጀክቶች አማካኝነት ለበርካታ የቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጆች እና ተቋማት ድጋፍ ሲደረግላቸው መቆየቱን በሥራ...

ፈተናዎችን በመሻገር ከዕቅድ በላይ ገቢ ለመሠብሠብ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋር ክልል ገቢዎች ቢሮ መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ ተገኝተው ከአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ጋር የገቢ አሠባሠብ የልምድ ልውውጥ አካሄደዋል። የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) ፈተናዎችን በመሻገር...

ኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ሥርዓቷን ለመገንባት ከፍተኛ መዋዕለ ንዋይን ፈሰስ አድርጋለች።

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እና የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በጋራ ያዘጋጁት ብሔራዊ የግብርና ምርምር ሥርዓት መድረክ እየተካሄደ ነው። "ሀገራዊ የግብርና ምርምር ሥርዓት ለኢትዮጵያ ተቋማዊ እና ስትራቴጂካዊ ቅንጅት...

ሰላምን እያረጋገጡ አስፈላጊውን ገቢ መሠብሠብ እና ልማትን መሥራት ያስፈልጋል።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋር ክልል ገቢዎች ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች በአማራ ክልል በገቢ አሠባሠብ ዙሪያ የልምድ ልውውጥ እያደረጉ ነው። የልምድ ልውውጡ የአማራ እና የአፋል ክልል ገቢዎች ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ነው በባሕርዳር ከተማ...

ለከተሞቻችን ተጨማሪ ውበት እና ምቹነትን እያላበሰ የሚገኘው የኮሪደር ልማት

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ አማካሪ ሽቤ ክንዴ ከአሚኮ ወቅታዊ ዝግጅት ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደገለጹት የኮሪደር ልማት በኹሉም የአማራ ክልል አካባቢዎች በስፋት እየተተገበረ እንደሚገኝ ገልጸዋል። 🏙 የኮሪደር...