የልጆችን አዕምሮአዊ እና አካላዊ ዕድገት በሳይንሳዊ መንገድ በማገዝ ብቁ ትውልድ ለመገንባት እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ቀዳማይ የልጀነት ልማት ማዕከል የአምስት ዓመት ፍኖተ ካርታ ዝግጀት የምክክር መድረክ አካሂዷል።
ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሥነ ምግብ ትምህርት ክፍል መምህር ነፃነት ወርቁ (ዶ.ር) ዩኒቨርሲቲያቸው ፍሬያማ ትውልድ ለመገንባት ግንዛቤ የመፍጠር፣...
ክልሉን ወደ አስተማማኝ ሰላም ለመመለስ ውጤታማ ሥራዎች ተሠርተዋል።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በዘጠኝ ወራት ያከናወናቸውን ተግባራት ገምግሟል።
የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር ጄኔራል እና የወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሽነር ታደሰ...
“ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ናት፤ የሚገባትም ትልቅ ሥፍራ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት
ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ናት። የሚገባትም ትልቅ ሥፍራ ነው። እኛ ደግሞ የዚህ ታሪክ ሠሪዎች የመሆን ዕድል በእጃችን ላይ ነው።
ዛሬ የ2018...
“የክልሉ የፖሊስ ሠራዊት ማንኛውንም ጥቃት ለመከላከል የሚያስችል ቁመና ላይ ነው” ኮሚሽነር ጄኔራል ዘላለም መንግሥቴ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ያከናወናቸውን ተግባራት እየገመገመ ነው።
የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ጄኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ.ር) በአማራ ክልል አስተማማኝ ሰላም...
ተማሪዎችን ማብቃት የነገ ሀገርን መገንባት ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ተማሪ ነጻነት ሀብታሙ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ጎዛምን ወረዳ የገጠር ፋና አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የስምንተኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ተፈታኝ ናት።
በዕቅድ ጊዜዋን በአግባቡ በመጠቀም ለፈተና እየተጋች መኾኗን...








