የጸጥታ ኀይሉ ያለውን ዝግጅነት እና ቅንጅት በማጠናከር የሕዝቡን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ እየሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ እዝ ምክትል አዛዥ ለኦኘሬሽናል ሜጀር ጀኔራል ተስፋዬ ረጋሳ በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዳንግላ ወረዳ ዙሪያ በጊሳ ንዑስ ወረዳ ተሠማርቶ ከሚገኘው ከአማራ ክልል የጸጥታ ኀይል ጋር...

በአማራ ክልል ለአረንጓዴ አሻራ

1 ነጥብ 54 ቢሊዮን ችግኞች ተዘጋጅተዋል ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃን ከገቢ ማስገኛ ሥራዎች ጋር ለማስተሳሰር በትኩረት እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል። የክልሉ ግብርና ቢሮ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ እና...

የናፍጣ ነዳጅ የአቅርቦት መጠን ከመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት በፊት ወደነበረበት እንዲመለስ ተደረገ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የናፍጣ ነዳጅ የአቅርቦት መጠን ከዛሬ ጀምሮ ከመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት በፊት ወደ ነበረበት እንዲመለስ መደረጉን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ አስታወቀዋል። የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ወቅታዊ የዓለም የነዳጅ ሁኔታን በማስመልከት ለመገናኛ...

“ኢትዮጵያ ከምናስበው በላይ እየተገነባች ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የማኅበራዊ ልማት እመርታ ለሀገር ግንባታ’’ በሚል መሪ መልዕክት የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። ባለፉት ስምንት ዓመታት በማኅበራዊ ዘርፍ በሀገሪቱ የተመዘገቡ ውጤቶች በቀረቡበት የውይይት መድረክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)...

ጥራቱን የጠበቀ እና ያልተቆራረጠ የመድኃኒት አቅርቦትን በማሳደግ የጤናው ዘርፍ እንዲጠናከር እየተሠራ ነው።

  አዲስ አበባ: ሚያዝያ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ለጽኑ የመድኃኒት አቅርቦት ሰንሰለት ዓለም አቀፍ ስልታዊ አጋርነትን ማጠናከር" በሚል መሪ መልዕክት አምስተኛው ዓለም አቀፍ የሕክምና ግብዓት አቅራቢዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የኅብረተሰቡን ደኅንነት...