በላይ አርማጭሆ ወረደ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ላይ አርማጭሆ ወረዳ ሮቢት ቀጣና በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል።
የሰላም አማራጭ የተቀበሉትን ታጣቂዎች የላይ አርማጭሆ ወረዳ የሥራ ኀላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።
የሰላም አማራጭን መቀበል ለግለሰቦችም ኾነ ለማኅበረሰቡ የሚጠቅም አማራጭ መኾኑ ተገልጿል።
የሰላም...
ኢትዮጵያ በጂኦግራፊያዊ እስር ቤት ውስጥ መቆየት የለባትም !
የኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብታዊ እና የደኅንነት ሕልውና የሚረጋገጠው በዓባይ እና በቀይ ባሕር የውኃ ሀብት እንደኾነ የዘርፉ ምሁራን ያስረዳሉ።
ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ ያላትን ተፈጥሯዊ መብት ለማስከበር የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በጽናት ገድባ ለፍጻሜ ማብቃቷ ይታወቃል።
አሁን ደግሞ...
“የሕዝብን አደራ ተቀብሎ መሥራት ትልቅ ዕድል እና ኀላፊነት ነው” ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ
የአማራ ክልል ምክር ቤት በተሻሻለው የአደረጃጀት፣ የአሠራር ሥነ ሥርዓት እና የአባላት ሥነ ምግባር ደንብ ዙሪያ ለሰባተኛው ዙር የምክር ቤት አባላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና እየሰጠ ነው።
በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ...
በታላቅ ሀገር፣ ታላቅ ሕዝብ እና ታላቅ ርዕይ የተወለዱት የአፍሪካ ምልክት ፕሮጄክቶች
ኢትዮጵያ የበርካታ ዘመናት ታሪክ ባለቤት ከመኾኗ ባለፈ በብዙ መንገድ የለውጥ ጉዞ ላይ ትገኛለች። የዚህ ታላቅ ጉዞ ማሳያዎች የኾኑት ትላልቅ ፕሮጀክቶች፣ የሀገሪቱን የምጣኔ ሃብት አቅም ከማሳደግም በላይ የመላው አፍሪካ የኩራት ምንጭ መኾን ችለዋል።
እነዚህ ፕሮጀክቶች ለትውልድ...
በአረንጓዴ አሻራ የጎመራው የንብ ማነብ ልማት
ኢትዮጵያ ከጀመረቻቸው ኢኒሼቲቮች መካካል የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ቀደሚው ነው። ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ ትኩረት ተሠጥቶት እየተሠራ ያለ ትልቅ ሀገራዊ እይታ ነው። ባለፉት ዓመታት በአረንጓዴ ልማት የተተከሉ ችግኞች አሁን ላይ ለበርካታ ወጣቶች እንጀራ መኾን ጀምረዋል።
ወጣቶች...








