የጓሮ ሲሳይ 🍊

  ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር ዘነበ ወልዴ በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የዝቋላ ወረዳ ነዋሪ ናቸው። በአትክልት እና ፍራፍሬ ልማት በመሳተፍ በዓመት ከ300 ሺህ ብር በላይ ተጠቃሚ ኾነዋል። ማንጎ፤ ሙዝ፣ ብርቱካን እና ሌሎች ፍራፍሬዎችን...

በአማራ ክልል የሌማት ትሩፋት የወጣቶችን ሕይዎት እየቀየረ ነው።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣት መሐመድኑር ይማም በስደት በአረብ ሀገር ለረጅም ጊዜ ቆይቷል። አኹን ላይ በከሚሴ ከተማ በዶሮ እርባታ ሥራ ተሰማርቶ ይገኛል። ወጣቱ ሠርቶ መለወጥን በመምረጥ በጀመረው ሥራ በቀን ከ2 ሺህ 200 በላይ...

የ403ኛ ኮር በአስቸጋሪ ወቅትም ፈተናን ተቋቁሞ በጽናት በማለፍ አርዓያነት ያለው ተግባር መፈጸም የቻለ ሠራዊት...

  ጎንደር፡ ሰኔ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት 403ኛ ኮር በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ከሕዝብ ጋር በአንድነት ላስመዘገበው አንፀባራቂ የጀግንነት ተጋድሎ መታሰቢያ በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ከተማ በፓናል ውይይት እና በልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች ዕለቱን...

በአፍሪካ የመጀመሪያ የኾነው የኤ.አይ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ እውን ሊኾን ነው።

  ባሕር ዳር፡ ሰኔ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (ኤ.አይ) የዓለምን ሁለንተናዊ ገጽታ የቀየረ የዘመኑ ክስተት ኾኗል። ተለዋዋጭ በኾነው የዓለም አቀፋዊ ሁነት ውስጥ የኤ አይ ቴክኖሎጂ ተጽዕኖ ከፍተኛ እየኾነ መጥቷል። 🌍 በኤ.አይ ዙሪያ የሚደረግ ኢንቨስትመንት የወደፊቱን...

📱🇪🇹ኢትዮጵያ በዲጂታሉ ዓለም ወደ ላቀ ደረጃ እየተሻገረች ነው።

  ባሕር ዳር፡ ሰኔ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ለዘመናዊ አሠራር ቅድሚያ በመስጠት የመንግሥት አገልግሎትን ወደ ዲጂታል አሠራር እየቀየረ ይገኛል። ይህ የዲጂታል አሠራር ዜጎች አገልግሎት ለማግኘት የሚያባክኑትን ጊዜ እና ጉልበት በማስቀረት፣ ብልሹ አሠራር እንዲታረም በማድረግ፣ የደንበኞችን የፋይል...