“ሙዚየሙ ተመራማሪዎቻችን በዳኝነት እና በፍትሕ ሥርዓቱ ታሪክ ውስጥ ያለፈውን ረጅም ሂደት በአንድ ቦታ ላይ...
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኝነት እና የፍትሕ አካላትን ታሪክ ጠብቆ ለማቆየት፣ በፍትሕ ዘርፉ ተሳታፊ ለሆኑ ዳኞች፣ ዐቃቤ ሕጎች፣ ፖሊስ፣ ጠበቆች እና የሕግ ተማሪዎች የእውቀት ምንጭ የሚሆን፣ የዳኝነት እና የፍትሕ አካላት በማሕበረሰብ ግንባታ ላይ...
“በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍትሕ ሙዚየም ያየነው ሥራ ከክልሉ አልፎ በሀገር ደረጃ ለብዙዎች...
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር)፣ በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዋና ቢሮ ውስጥ የተገነባውን የፍትሕ ሙዚየም እና የፍርድ ቤቱ በቴክኖሎጂና በዳኝነት አገልግሎት ዘርፍ ያከናወናቸውን ሥራዎች ተመልክተዋል። የፍትሕ ሙዚየሙን መጎብኘታቸው የሀገሪቱን የፍትሕ ታሪክ ለመረዳት...
ከውኃ ሥር የሚበቅለው ነጭ ወርቅ
በዓለም ላይ ተወዳጅ፤ ተፈላጊ እና የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ወሳኝነት አለው። ሕንድ፤ ቻይና እና መሰል ሀገራት በስፋት በማምረት ለምግብነት ይጠቀሙበታል። በኢትዮጵያ ልዩ ትኩረት ባይሰጠውም በተለያዩ አካባቢዎች በስፋት የሩዝ ሰብል ይመረታል።
በአማራ ክልል የሩዝ ምርት በስፋት ከሚመረትባቸው...
አማራ ክልል 357 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ አቅርቧል።
የዘመናዊው ዓለም የቴክኖሎጂ፣ የታዳሽ ኀይል እና የኢንዱስትሪ መሠረት የኾነው የማዕድን ዘርፍ በአማራ ክልል አዲስ የልማት እና የዕድገት ተስፋ ይዞ ብቅ ብሏል። የአማራ ክልል ማዕድን ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት...
“የሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት አስተማማኝ እና ዘላቂነት ያለው የሕዝብ መረጃ የሚመነጭበት ነው” ርእሰ...
የአማራ ክልል ሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት የቴክኖሎጂ ቀጥታ ምዝገባ ሲስተም ማስተዋወቅ እና የ2018 በጀት ዓመት የዞኖች እና የከተማ አሥተዳደሮች የዕውቅና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የፌዴራል እና የክልል...








