የወገናቸውን ችግሮች በቴክኖሎጂ ለማቃለል እየተጉ ያሉት ተማሪዎች።

ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመን እና የትራፊክ ደኅንነትን ለማረጋገጥ የታዳጊዎች የፈጠራ ሥራዎች ተስፋ እየኾኑ መጥተዋል። በአሁኑ ወቅት በተለያዩ ትምህርት ቤቶች የሚገኙ ተማሪዎች የአካባቢያቸውን ችግር መሠረት ያደረጉ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን እያቀረቡ ይገኛሉ። ተማሪ...

ሰላም ባለበት ድምጽ ይሰማል፣ ድምጽ በተሰማበት ደግሞ የሕዝብ ፍላጎት ይከበራል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የሚገኙ ወጣቶች የነገዋን ኢትዮጵያ በምርጫ ካርዳቸው ለመሳል ሲዘጋጁ፣ የጸጥታ መዋቅሩ ደግሞ ይህ የዜግነት መብት ያለ ስጋት እንዲፈጸም የሰላም አጥር ኾኖ ቆሟል። በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንዳ ውኃና...

ከምርጫ ካርድ እስከ ድምፅ መስጠት የወጣቶች ቁርጠኝነት።

ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ወጣቶች በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ንቁ ተሳታፊ ከመኾን ጀምሮ በስኬት እንዲጠናቀቅ እየሠሩ መኾኑን ተናግረዋል። ምርጫው ሰላማዊና ታማኒ እንዲሆን መደረጉ ለሀገሪቱ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ወሳኝ መኾኑን የተናገረው...

አረጋውያን የጥበብ እና የልምድ ምንጮች ናቸው።

  አዲስ አበባ: ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አረጋውያን በረጅም የሕይወት ዘመናቸው ያካበቱትን የሥነ-ልቦና ጥንካሬ እና የሕይወት ተሞክሮ ለወጣቱ ትውልድ ለማስተላለፍ የሚያስችል የትውልድ ቅብብሎሽ መድረክ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር...

በከተማዋ የወጣቶችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ ውጤታማ ሥራዎች ተከናውነዋል።

  ደሴ: ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት ከወጣቶች ጋር ውይይት ተካሂዷል። የደሴ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት ከወጣቶች ጋር...