የዴሞክራሲ ልምምድን በተግባር ማሳየት ያስፈልጋል።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ልምምድ ላይ ትገኛለች። ለዚህም ባለፉት ጊዜያት ስድስት ያህል ምርጫዎችን ማድረጓ ማሳያዎች ናቸው። አሁን ደግሞ ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለማከናወን እየሠራች ነው። በዚህ ሂደት ታዲያ ሕዝብ የዴሞክራሲ ልምምዱን በተግባር...

“በምርጫው ሰላም፣ ዴሞክራሲ እና ሀገር ማሸነፍ አለባቸው” አቶ ተስፋሁን ዓለምነህ

ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የተፎካካሪ ፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ዙሪያ በባሕር ዳር ከተማ እየመከሩ ነው። በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የተፎካካሪ ፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሠብሣቢ ተስፋሁን...

በሀገሪቱ የሚታዩ ችግሮችን ለማረም የመምህራን ሚና ቁልፍ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዝግጅት ይረዳ ዘንድ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት ከመምህራን ጋር ውይይት አካሂዷል። የከተማ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ሙሉዓለም አቤ (ዶ.ር)...

አንጻራዊ ሰላም መኖሩ በላሊበላ ከተማ የቱሪዝም እንቅስቃሴው እንዲነቃቃ አድርጓል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓይኖች በስስት ይመለከቱታል፤ የሰው ልጅ የኪነ ጥበብ በረከት በሕያው ምስክርነት ተቀምጦበታል፤ ጎብኝዎች በረከትንና የመንፈስ እርካታን ይዘው ይመለሱበታል፤ የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት። የላሊበላ ከተማ ነዋሪዎች ቅርሱን ለመጎብኘት የሚመጡ እንግዶችን...

“እኛም የሀገራችን ዕጣ ፈንታ የሚወስነውን አካል በካርዳችን እንመርጣለን” የቤት ሠራተኞች

ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ዜጎች እኩል የሚሳተፉበት እና የነፃነት መብታቸውን የሚጠቀሙበት እንዲኾን ሰፊ ተግባራት እየተከናወኑ ይገኛሉ። በዚህ ሂደትም የቤት ውስጥ ሠራተኞች ዲሞክራሲያዊ መብታቸውን እንዲጠቀሙ የማረጋገጥ እና ግንዛቤ የመፍጠር ሥራ በትኩረት...