ብልጽግና ፓርቲ በተግባር የታዩ የልማት ለውጦችን አስመዝግቧል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫን አስመልክቶ ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል።
የባሕርዳር ከተማ አሥተዳዳር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኅላፊ ሞላ ሁሴን ብልጽግና ፓርቲ...
“አባቶች መካሪ፤ ልጆች ተመካሪ ኾነን ምርጫውን በስኬት ማጠናቀቅ አለብን” የሀገር ሽማግሌዎች
ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ በሕዝብ የተመረጠ መንግሥት የሚቋቋምበት እና ዕኩልነት የሚረጋገጥበት ሥርዓት ነው።
ዜጎች የሀገራቸውን ፍቅር የሚገልጹበት እና ዴሞክራሲን የሚለማመዱበት ነጻ ሜዳም ነው። ይህ የሚኾነው ግን በያገባኛል መንፈስ ሁሉም መሳተፍ ሲችል ነው።
የአማራ...
ሀገር በዴሞክራሲያዊ ምርጫ እንድትመራ የመምህራን ሚና ትልቅ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ለምታካሂደው ምርጫ የትውልድ ቀራጮች የመምህራን ሚና ከፍተኛ ነው።
ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉ መምህራን በምርጫ ካርድ የሚፈልጉትን መምረጥ ነገ "ባልመረጥኩት እየተመራሁ ነው" ከሚል ታሪካዊ ጸጸት እንደሚያድን...
በምርጫ ወቅት ሕግ መጣስ እስከምን ድረስ ያስቀጣል?
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 06/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአንዲት ሀገር የዴሞክራሲ ጉዞ ስኬት የሚለካው የምርጫ ሂደት በጠንካራ የሕግ ማዕቀፍ ሲጠበቅ እና ሕዝብ በነፃነት ድምጹን መስጠት ሲችል ነው።
ምርጫ የዜጎች የሥልጣን ባለቤትነት መገለጫ ነው። ይህ መብት ያለ አግባብ እንዳይቀለበስ...








