ወደ 300 የሚጠጉ የህገወጡ ህወሃት ታጣቂዎች ለሰሜን ምዕራብ ዕዝ ሠራዊት እጃቸውን ሰጡ።

  የሠላም ጠሉ ሕገወጡ ህወሃት ለጦርነት የሚያደርገውን ዝግጅት በመጥላትና ከቡድኑ ጋር ሆነው አለመዋጋትን በመምረጥ ወደ 300 የሚጠጉ የህወሃት ታጣቂዎች በተከዜ በኩል ለሚገኘው ለሰሜን ምዕራብ ዕዝ እጅ መሥጠታቸውን ዕዙ አሥታውቋል። በምዕራብ ግንባር ተከዜ አቅጣጫ ልዩ ቦታው በተከዜ...

“መርህን መሠረት ያደረገ የሥራ ግንኙነት ለውጤት ያበቃል” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)

  የሰሜን ሸዋ ዞን ፍትሕ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ አካሂዷል። በመድረኩ ላይ የተገኙት በአማራ ክልል በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች ልማት ዘርፍ አስተባባሪ...

ሜሪቶክራሲ መጽሐፍ ለሀገር ግንባታ እና ለማኅበረሰብ ተጠቃሚነት ትልቅ ፋይዳ ያለው ነው።

  በደሴ ጥላሁን ( ዶ.ር) የተጻፈው "ሜሪቶክራሲ" መጽሐፍ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና ምሁራን በተገኙበት በባሕር ዳር ከተማ ተመርቋል። መጽሐፉ ላይ የዳሰሳ ሀሳብ ያቀረቡ ምሁራን ሜሪቶክራሲ ብዙ ቁም ነገሮችን የያዘ የአካዳሚክ መጽሐፍ መኾኑን ገልጸዋል። የውጭ እና...

የቴምር ፌስቲቫል በኢትዮጵያ!

  የቴምር ኢንቨስትመንት እና ገበያ ትስስር አቅምን ለማሳደግ ያለመ ፌስቲቫል በአፋር ክልል ሊዘጋጅ ነው። ከመስከረም 10/2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 12/2019 ዓ.ም በሚቆየው ፌስቲቫል የቴምር አልሚዎች እና አጥኝዎች የዕውቀት ሽግግር የሚያካሂዱበት ነው ተብሏል። ቴምር በአሁኑ ጊዜ በአፋር፣...

“ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የሕዝብ ሀብት ኾኖ ይቀጥላል” ሼኽ መሃመድ ሁሴን አሊ አል_አሙዲን

  ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የ2018 በጀት አፈፃፀሙን ገምግሟል። ካምፓኒው እንደ ሀገር 390 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ገቢ ማስገኘቱን ገልጿል። ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸርም የ50 በመቶ ጭማሪ ያለው መኾኑ ተጠቅሷል። የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የፕላኒንግ...