ሕንጻ ከመሠረት፤ ትውልድ ከልጅነት መታነጹ ነገም ያማረ ይኾናል።

እነኾ አሮጌው ዓመት አልቆ የአዲስ ዓመት መባቻ ላይ ቆመናል። የዛሬ ጳጉሜ 05/2018 ወደነገው 2019 ዓ.ም መሸጋገሪያ ድልድይ ነው። ጳጉሜ 5 "የነገው ቀን" ተብሎም ታስቦ ይውላል። ሰው ሁሉ የተሻለ ነገን ይናፍቃል። አሮጌ ዓመት ሄዶ አዲስ ዓመት...

“ዛሬን በላቀ ትጋት በመገንባት ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የዕለት ተዕለት ባሕላችን እየኾነ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጳጉሜን አምስት የነገውን ቀን አስመልክተው በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም ሀገራዊ የቴክኖሎጂ ሽግግር፣ ከወረቀት ወደ ዲጂታል፤ ከተጠቃሚነት ወደ ፈጣሪነት፣ ትናንትን በመማርና በማረም ዛሬን በላቀ ትጋት በመገንባት ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የዕለት...

የነገዋ ኢትዮጵያ ዛሬ ትገነባለች

የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከሌሎች አጋር ተቋማት ጋር በመኾን ጳጉሜን አምስት የነገው ቀንን እንደሚያከብር አስታውቋል። ዕለቱን በተመለከተ መግለጫ የሰጡት የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጅ ሚኒስትሩ በለጠ ሞላ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ቀርጻ በዲጂታሉ ዘርፍ...

ከሚዲያ ሥራው ባለፈ የማኅበራዊ ኀላፊነቱን እየተወጣ የሚገኘው አሚኮ

አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) በፈተናዎች ሳይበገር፣ የብዙኃን ልሳን ኾኖ፤ የኅብረተሰብ ለውጥን አንግቦ፤ የመረጃ ተደራሽነትን መሠረት አድርጎ ዓመታትን ተሻግሯል። ዛሬም ከመደበኛ ሥራው በተጨማሪ የተቋሙን ሠራተኞች አስተባብሮ በርካታ የማኅበራዊ አገልግሎቶችን በመሥጠት ኀላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል። ዛሬ በተከበረው...

ሀገራዊ ኅብር የኢትዮጵያውያን የጋራ ማኅተም እና የጥቁር ሕዝብ የነጻነት ተምሳሌት በኾነው የዓድዋ ድልም ይገለጻል። በዳግማዊ አጼ ምኒልክ እና በንግሥት ጣይቱ መሪነት በ1888 ዓ.ም በተካሄደው ጦርነት የኢትዮጵያ ጀግኖች ዘመናዊ መሣሪያ የታጠቀውን የጣሊያን ጦር በዓድዋ ተራራዎች...