የሃይማኖት አባቶች የሰላም መልዕክተኞች በመኾናቸው ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ በትኩረት ሊሠሩ ይገባል።

ጎንደር: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና የጎንደር ከተማ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ "ሃይማኖት የሰላም መሠረት ነው" በሚል መሪ መልዕክት ከሃይማኖት አባቶች እና ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና ጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከተወጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦

ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የስታትስቲክስ መረጃ የምንመኘውን የአህጉራችን አፍሪካ ዕድገት ዕውን ለማድረግ የምንመራበት የልማት ካርታችን ነው። ዛሬ የአፍሪካን የልማት አጀንዳ የሚመራውን የአፍሪካ ብሔራዊ ስታቲስቲክስ ዋና ዳይሬክተሮች ኮሚቴ 19ኛ መደበኛ ስብሰባ በአዲስ አበባ አስጀምረናል። ኢትዮጵያ...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከአልሚ ባለሃብቶች ጋር በባሕር ዳር ከተማ እየተወያዩ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ ለልዩ ልዩ የሆቴልና ቱሪዝም አገልግሎቶች ቦታ ከወሰዱ ባለሃብቶች ጋር እየተወያዩ ነው። በውይይቱ ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ከተማ እና...

የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው።

ደብረ ብርሃን: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን "ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት በአማራ ክልል ደረጃ የማጠቃለያ መርሐ ግብር በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በዓሉ በአማራ ክልል ከኅዳር...

ከችግር በመላቀቅ ወደ ተሟላ ሰላም ለመመለስ መምከር ይገባል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከብቸና ከተማ አሥተዳደር እና ከእነማይ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው። በውይይቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አሥተባባሪ አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)፣ የምሥራቅ ጎጃም...