ከዶሮ ቤት ማደር እስከ ታክሲ ባለንብረትነት የዘለቀው የወጣትነት የስኬት ጉዞ።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፅናት፣ ጠንካራ ሥራ እና ተስፋ አለመቁረጥ ሰውን ካለበት ውድቀት አንስተው ወደ ላቀ ስኬት እንደሚያደርሱት በባሕር ዳር ከተማ በዶሮ እርባታ ሥራ የተሰማራው ወጣት በረከት ይበልጤ አንዱ ሕያው ምስክር ነው።...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በያቤሎ ከተማ የተገነባውን የቦረና ባሕል ማዕከል መርቀው ሥራ አሥጀመሩ።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በ2013 ዓ.ም የመሰረት ድንጋይ ተቀምጦለት የነበረውና ዛሬ ለአገልግሎት ክፍት የሆነው የባህል ማዕከል፤ በመደመር መጽሐፍ ሽያጭ የተገነባ ሲሆን በ57 ነጥብ 6 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ...

በፍኖተ ሰላም ከተማ የተጀመረው የኮሪደር ልማት የከተማዋን ገጽታ እየቀየረ ነው።

  ፍኖተ ሰላም: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፍኖተ ሰላም ከተማ የተጀመረው የኮሪደር ልማት የነዋሪዎችን የመሠረተ ልማት ጥያቄ ከመመለስ ባለፈ በአካባቢው ለሚገኙ ወጣቶች ሰፊ የሥራ ዕድል መፍጠሩ ተገልጿል። የከተማዋ ነዋሪ አቶ ሽፈራው በቄ በልማቱ መጀመር መደሰታቸውን ገልጸው...

በምርጫው ቀን መሥሪያ ቤቶች ዝግ ኾነው ዜጎች ድምጻቸውን እንደሚሰጡ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ቦርዱ ሰኞ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም የድምፅ መስጫ ቀንን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የመግለጫው ሙሉ ይዘት እንደሚከተለው ቀርቧል፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. የ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምፅ...

“በቦረና እየተገነባ ያለው ግዙፉ የውኃ ፕሮጀክት የነዋሪዎችን ሕይወት እየቀየረ ነው።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

  ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት ግዙፉ የቦረና የመጠጥ ውኃ አቅርቦት ፕሮጀክት ለኅብረተሰቡ አስተማማኝ የንጹሕ ውኃ አቅርቦት ተደራሽ በማድረግ፣ በምሥራቅ ቦረና እና በቦረና ዞኖች የሚገኙ...