እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ፣ አደረሰን!!
ዘመን ከፈጣሪ ለሰው የተሰጠ የመሥሪያ መጽሐፍ ነው። ይህ የመሥሪያ መጽሐፍ ለእያንዳንዱ ሰው የተሰጡ የተወሰኑ ገጾች አሉት። የመጨረሻው ገጽ ተጠናቅቆ የማጠቃለያው ሽፋን እስኪከደን ድረስ የፈለግነውን የመጻፍ መብት በእጃችን ነው። አንዳንዶች ዓለምን የቀየሩ ሐሳቦችንና ሥራዎችን፤ ሌሎች...
በአማራ ክልል ከ 1 ሺህ 200 በላይ ለሚኾኑ ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገ።
የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ ብርሃኑ ጎሽም በ 2019 አዲስ ዓመት በክልሉ ይቅርታ የተደረገላቸውን ታራሚዎች አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸውም የክልሉ መሥተዳደር ምክር ቤት ጳጉሜ 4/2018 ዓ.ም ባካሄደው ሰባተኛ ዙር አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን አንደኛ አስቸኳይ...
የኢኮኖሚ ካቴናውን መበጠስ ለነገው ትውልድ የነጻነት ስንቅ ነው።
ዛሬ ጳጉሜ 5 ነው። የ2018 ዓ.ም መገባደጃ፤ የ2019 ዓ.ም መሸጋገሪያ ዕለት። ዕለቱ በመላው ኢትዮጵያ "የነገው ቀን" በሚል መሪ መልዕክት በተስፋ እና በመልካም ምኞት፣ የሀገርን እና የትውልድን ቀጣይ ዕጣ ፋንታ አሻግሮ በመመልከት ብሎም አሻራን በማሳረፍ...
እርስ በእርስ የመረዳዳት ባሕልን የሚያጠናክሩ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ።
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካሞች እና ለተማሪዎች ልዩ ልዩ ድጋፎችን አድርጓል። ለ100 በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች የዶሮ፣ የእንቁላል፣ የዘይት እና የዱቄት ስጦታ አበርክቷል።
ወላጆቻቸውን ላጡ እና አቅም...
የኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ ስኬታማ ጉዞ
የአረንጓዴ ዓሻራ መርሐ ግብር በ2011 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሲበሰር እንደ ሀገር ያጋጠሙ በርካታ የዘላቂ ልማት ተግዳሮቶችን (ለምሳሌ የመሬት መጎሳቆል፣ የደን እና ብዝኃ ሕይወት መጨፍጨፍ የውኃ አካላቶቻችን መድረቅ እና የቀሩትም በደለል...








