በፕላን የተመሩ የገጠር ማዕከላት እንዲገነቡ ማድረግ ይገባል።

አዲስ አበባ፡ ታኅሣሥ 21/2018ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የገጠር ማዕከላት ልማት የንቅናቄ መድረክ በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው። "በፕላን የተሠሩ የገጠር ማዕከላት ለዘላቂ የከተማ ልማት፤ በአንድ ወረዳ አንድ የገጠር ማዕከል ዕውን ይኾናል" በሚል መሪ መልዕክት በሆሳዕና...

“ባሕላዊ ፍርድ ቤቶች ቂምና ጥላቻ የሚያሽርባቸው፣ ወዳጅነትም የሚጸናባቸው ናቸው ” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ታሕሣሥ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የባሕል ፍርድ ቤቶች እውቅና መስጫ እና የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር አካሄዷል። በመድረኩ ላይ ተገኝተው የሥራ መመሪያና መልእክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

የልደት በዓልን በላሊበላ ለማክበር እንግዶች ወደ ከተማዋ እየገቡ ነው።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 21/2018ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በድምቀት ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት ውስጥ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አንዱ ነው። በዓሉን በድምቀት ለማክበር የሚያስችለውን ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ መሳይ ወዳጀ ገልጸዋል። ከወጣቶች እና ከሀገር...

የምግብ ዘይት ለዝቅተኛ ነዋሪዎች “የቅንጦት” ያህል እየኾነ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ አሰለፈች በላይ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ ስትኾን በመንገድ ዳር ጎመን እና ቆስጣ ዘርግታ በመሸጥ ነው የምትተዳደረው። ከዚህ ቦታ የምታገኛትን አስር፣ ሃያ ብር አጠራቅማ ሁለት ልጆቿን እንደምታሳድግ ነግራናለች። ወይዘሮ...

“ሠራዊቱ የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና ብሔራዊ ጥቅም እንዲረጋገጥ ግዳጁን እየተወጣ ነው” ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ

ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 21/2018ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከለካያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች እዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ በብላቴ ልዩ ዘመቻዎች እዝ ማሠልጠኛ ማዕከል በመገኘት ከመሪዎች እና ከሠልጣኞች ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ሀገራችን ከፋታዋን ለማረጋገጥ በምታደርገው ሁለንተናዊ ግስጋሴ የመከላከያ...