የኢትዮጵያ 🇪🇹 አዲስ የዲፕሎማሲ ምዕራፍ ከቀጣናዊ ተፅዕኖ እስከ ዓለም አቀፍ ትኩረት

  ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ​ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቷን ከፍ በማድረግ በምሥራቅ አፍሪካ ቀንድ ተሰሚነቷን አጉልታለች። "ለአፍሪካዊ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ" በሚል ጠንካራ አቋሟ የምትታወቀው ኢትዮጵያ የዓለም መንግሥታትን ትኩረት እየሳበች ነው። በ2018 ዓ.ም የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤን፣...

🇪🇹 “ከራሷ አልፋ ለሌሎች የኖረች፤ ለእውነት እና ለፍትሕ የቆመች”

  ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ነጻነቷን ለማስከበር ለዘመናት ከጠላቶቿ ጋር ተዋግታለች፤ በጀግንነት ጸንታ ሉዓላዊነቷን አስከብራለች፤ እንደ እሳት በሚፋጀው ክንዷ ቅኝ ገዢዎችን እያቃጠለች የነጻነት ክብሯን አስጠብቃለች፤ የትኛውም ሀገር የሌለውን የነጻነት ታሪክ በደማቁ ጽፋለች። እርሷ...

“የዳኝነት እና የጋዜጠኝነት የሙያ ሥነ ምግባርን መሠረት በማድረግ ለአንድ ዓላማ መሥራት ይገባል” አቶ ዓለምአንተ...

  ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ​የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በፍርድ ቤቶች የለውጥ ሥራዎች እና በፍርድ ቤት ጉዳዮች አዘጋገብ ዙሪያ ለሴት ጋዜጠኞች በባሕር ዳር ሥልጠና እየሰጠ ነው። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ...

🇪🇹 የዓለም ቁንጮ ቢሊየነሮችን የሳበው የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ

  ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ​ኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት ዓመታት እየተከተለችው ያለው ንቁ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ፣ ሀገሪቱን የዓለም አቀፍ ባለሀብቶች እና የልማት አጋሮች ማዕከል እያደረጋት ይገኛል። በተለይም ለኢንቨስትመንት ያሳየችው ቁርጠኝነት እና እየተከናወኑ ያሉ የፖሊሲ ማሻሻያዎች፣...

🇪🇹የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ለቱሪዝም ከፍታ!

  ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የበርካታ ቅርስ ባለቤት የኾነችው ኢትዮጵያ የቱሪዝም ኢኮኖሚ ዘርፏን ለማሳደግ የተለያዩ የዲፕሎማሲ ሥራዎችን አከናውናለች። የኢትዮጵያ የቱሪዝም ልማት ዲፕሎማሲ ሀገሪቱ ያላትን እምቅ ተፈጥሯዊ እና ታሪካዊ ጸጋዎችን በመጠቀም ዓለም አቀፍ ገጽታዋን ለመገንባት፣ የውጭ...