“የጤና ተቋማትን በማዘመን ጥራት ያለው የጤና አገልግሎት ተደራሽ ማድረግ ተችሏል” አቶ አብዱልከሪም መንግሥቱ

  ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ የጤና ተቋማትን የአገልግሎት አሰጣጥ እና የተቋማት ማስፋፊያ ሥራዎችን የክልሉ እና የከተማ አሥተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና ባለሙያዎች የመስክ ምልከታ አካሂደዋል። የአማራ ክልል ጤና ቢሮ...

“ዝግባ የሕጻናት እና አረጋውያን መርጃ በጎ አድራጎት ድርጅት እርስ በእርስ መረዳዳትን ያሳየ ነው” አቶ...

  ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ዝግባ የሕጻናት እና አረጋውያን መርጃ በጎ አድራጎት ድርጅት እያከናወነ የሚገኘውን ሥራ ጎብኝተዋል። በድርጅቱ ድጋፍ የሚደረግላቸው እሙሐይ ወርቄ በላይ እና...

የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ሕዝቡን የጤና ተጠቃሚነት የሚያረጋገጥ የሪፎርም ሥራ እያከናወነ ነው።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ​የአማራ ክልል ጤና ቢሮ በጤና አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም ትግበራ ሂደት ላይ የሚመክር ውይይት አካሂዷል። የክልሉ ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱልከሪም መንግሥቱ የአገልግሎት ጥራት እና ተደራሽነትን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር...

ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔዎች

  ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለአፍሪካውያን ከአፍሪካውያን በላይ የሚቀርባቸው ወዳጅ የለም። አፍሪካውያን ችግሮቻቸውን በራሳቸው አቅም የመፍታት ጥበብ፣ ሥልጣኔ እና ታሪክ አላቸው። አፍሪካውያን ስለራሳቸው የሚናገርላቸው፤ ስለራሳቸው የሚሠራላቸው፣ ስለ ራሳቸው የሚቆምላቸው የውጭ ኀይል አያስፈልጋቸውም። ሁሉንም በራሳቸው፤...

የኢትዮጵያን ተደማጭነት ከፍ ያደረገው የአረንጓዴ አሻራ ዲፕሎማሲ

  ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ማንነት የሚከበረው እና አንገትን አቃንቶ መጓዝ የሚቻለው ሀገር በዓለም መድረክ ስሟ እና ሰንደቋ ከፍ ሲል ብቻ ነው። እርግጥ ነው ሀገራት ያሉበት ስታራቴጅያዊ አቀማመጥ ለተደማጭነታቸው ወሳኝ ጉዳይ ቢኾንም የዲፕሎማሲያቸው...