🏢የጎንደር ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ግንባታ በበጀት ዓመቱ መጨረሻ ይጠናቀቃል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥን በማዘመን የዜጎችን እንግልት ለማስቀረት ታስቦ ተግባራዊ የተደረገ ነው።
🏙️ለዚሁ አገልግሎት የሚኾኑ ዘመናዊ እና ምቹ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላትም በየከተሞቹ እየተገነቡ ወደ ሥራ ገብተዋል።...
በአማራ ክልል የወባ በሽታ የሚያጠቃቸው አካባቢዎች ተለይተው የመከላከል ሥራዎች እየተሠሩ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ቆላማ አካባቢዎች የወባ በሽታ የክረምት መግባት እና የክረምት መውጫ ወቅቶች ላይ በስፋት ይከሰታል፡፡
በእነዚህ እና በሌሎች አካባቢዎችም በሽታው እንዳይከሰት የመከላከል ሥራው እየተከናወነ ይገኛል፡፡
የጃዊ ወረዳ ጤና ጽሕፈት...
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሙያ ሴቶች ማህበር አባላት የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የለውጥ እና...
ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የክልሉን የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ያለው፣ ቀልጣፋ፣ ዘመናዊ፣ተደራሽ፣ ጊዜ እና ወጪ ቆጣቢ በማድረግ፣ ፍርድ ቤቶች የሕዝብ አመኔታን ያተረፉ እንዲሆኑ የሚያስችል የለውጥ እና የማሻሻያ...
የክረምት በጎ ባሕሎቻችንን ወደ ላቀ መገለጫነት እናሻግራለን፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያውያን ባለፉት የለውጥ ዓመታት ክረምት በመጣ ቊጥር የምንከውናቸው ሁለት አንኳር ባሕሎችን እየገነባን መጥተናል፤ ኢትዮጵያን አረንጓዴ ማልበስ እና የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ብሏል።
ኢትዮጵያ የደን ሀብቷ...
የፌዴራል መንግሥት መስሪያ ቤቶች ኦዲት የማድረግ ሥራ በጥራት እየተከናወነ ነው።
አዲስ አበባ: ሰኔ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገሪቱን የኦዲት ሥርዓት ማጠናከር ሀገራዊ ዕድገትን ለማረጋገጥ የጎላ ሚና እንዳለው የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ዋና ኦዲተር መሰረት ዳምጤ ተናግረዋል።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ26ኛ መደበኛ ሥብሥባው የፌዴራል ዋና...








