🔐ከችግር ወደ መፍትሔ መሻገሪያ 🇪🇹የኢትዮጵያ ታላቁ የምክክር ጉባኤ !

  ባሕር ዳር፡ ሰኔ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 🇪🇹ኢትዮጵያውያን ሉዓላዊነታቸውን የሚዳፈር፣ የሀገራቸውን ሰንደቅ ዓላማ ክብር ለማዋረድ የሚመጣ ጠላትን በአንድነት ክንድ፣ በአብሮነት ጋሻ፣ በወንድማችነት ጦር ጠላትን በነቂስ ወጥተው ያሸንፋሉ። በሀዘን፣ በደስታ፣ በችግር ወቅትም በአብሮነት ተቀምጠው ይመክራሉ፣ ደስታን ይጋራሉ፣...

“በቴክኖሎጅ ዘርፍ በአጭር ጊዜ ያመጣነውን ለውጥ ለአፍሪካ ምሳሌ ኾነን ዓድዋን ዳግም በልማት እናሳያለን” ጠቅላይ...

  አዲስ አበባ፡ ሰኔ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአፍሪካ ቀዳሚ የተቀናጀ የዲጂታል አገልግሎት መተግበሪያን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ መተግበሪያውን የመረቁት ‘'ዲጂታል ለልህቀት'’ በሚል ስያሜ በተዘጋጀው ጉባኤ ላይ ነው። መተግበሪያው በተለያዩ ተቋማት የሚሰጡ...

“መንግሥት ለስፖርት ልማት ዘርፍ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ነው” ባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር

  አዲስ አበባ፡ ሰኔ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ልማት ዘርፍን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው። የባሕል እና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ በዓመቱ በስፖርት ልማት ዘርፍ በርካታ ታላላቅ ሥራዎች መከናወናቸውን...

በሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት የተገነባው የጭና ሰማዕታት መታሰቢያ ጤና ጣቢያ ለአገልግሎት በቃ።

  ጎንደር: ሰኔ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት 403ኛ ኮር የተገነባው የጭና ሰማዕታት መታሰቢያ ጤና ጣቢያ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል። በሰሜኑ ጦርነት ወቅት በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ የምትገኘው የጭና ቀበሌ በወርሐ ነሐሴ 2013 ዓ.ም...

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን አስጀመሩ።

  አዲስ አበባ: ሰኔ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‌የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የክረምት የጽዳት ንቅናቄ እና የበጎ ፈቃድ ሥራን አስጀምሯል። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የክረምት ወራትን ተከትሎ በከተማዋ ሊከሰት የሚችለውን የጎርፍ አደጋ ቀድሞ ለመከላከል እና የደረቅ ቆሻሻ...