“ኢትዮጵያ ባለፉት ስምንት ዓመታት አንድ ዶላር ኮመርሻል ሎን አልተበደረችም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

  6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ሥብሠባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት አካሂዷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል። በምላሻቸውም የኢትዮጵያ...

“በተጨባጭ መረጃ ተደግፎ የመጣን የሌብነት ሥራ መንግሥት አይታገስም።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር)

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር አቤት አባላት ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማብራሪያቸው በመንግሥት የሚመደበው በጀት ለታለመለት ዓላማ እንዲውል ሌብነትን መጠየፍ ይገባል ብለዋል። ሌብነት ጥዩፍ እና ቆሻሻ ነገር ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ...

የኑሮ ውድነት ጫናን ለመግታት እና የመኖሪያ ቤቶችን ለማስፋፋት የተነደፉ አዳዲስ የመንግሥት ስልቶች

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የዋጋ ንረትን እና የኑሮ ውድነትን ለመፍታት መንግሥት እየወሰዳቸው ያሉ እርምጃዎችን አስመልክተው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዋጋ ንረት እና የኑሮ ውድነት በቅርበት የተሳሰሩ ቢኾኑም ለይቶ...

የኢኮኖሚ ሪፎርሙ የሚጨበጥ ለውጥ አምጥቷል።

  6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ሥብሠባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት አካሂዷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ...

ኢትዮጵያ ቀጣይነት ያለው የኢኮኖሚ ዕድገት አስመዝግባለች።

  6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ሥብሠባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት አካሂዷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር አቤት አባላት ለተነሱት ጥያቄዎችም ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ...