“ምክክሩ ጠንካራ እና አስተማማኝ ሀገር ለመገንባት አዲስ ምእራፍ የሚከፍት ነው” ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሀገራዊ የምክክር ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በምክክር ጉባኤው መክፈቻ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ሌሎችም ከፍተኛ መሪዎች እንዲሁም የዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች ተገኝተዋል።
በምክክር ጉባኤው ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ መልእክት...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሀገራዊ ምክክሩ ለዛሬ መድረክ ለመብቃት የተጓዘውን ርቀት በፎቶ ኤግዚቪሽን...
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የቅድመ ሥራውን አጠናቆ ዛሬ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሀገራዊ ምክክር ጉባኤው ላይ ተገኝተው የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ባለፉት ዓመታት ለዛሬው ምክክር ለመብቃት የተጓዛቸውን እና የሠራቸውን ሥራዎች በፎቶ ኤግዚቪሽን ተመልክተዋል።
#አሚኮ...
አዲስ ተስፋ ለኢትዮጵያ!
ኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ፣ የተለያየ ባሕል እና በርካታ እሴቶች ያሏት ታላቅ ሀገር ናት። ይሄን ታላቅነቷን አፅንቶ የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመፍጠር ባለፉት ዓመታት ያጋጠሙን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ እና ታሪካዊ ልዩነቶች በሀገራዊ ምክክር ጉባኤ መምከር በጣም አስፈላጊ ነው።
ዛሬ የሚጀምረው...
የመጨረሻ ደቂቃዎች- በኢትዮጵያ የምክክር ብርሃን !
በኢትዮጵያ የምክክር ብርሃን ፈነጠቀ፤ የማለዳ ጮራን ተመልክተው፤ ውብ ገጽታ ተጎናጽፈው ስለ አብሮነታቸው፤ ስለ እሴቶቻቸው በአንድነት ሊመክሩ የወደፊቷን ኢትዮጵያን ለቀጣዩ ትውልድ ሊቀርጹ በአንድ ማዕከል ተሠብሥበዋል።
ኢትዮጵያ ሆይ ችግሮችሽ ሊቀረፉ፤ በዘር መከፋፈል ሊወገድ፤ የወደፊት ርዕይሽ ሊቀረጽ፤ የፖለቲካ...
የንጋት ጮራ – የኢትዮጵያ የልብ መሻት በምክክር አዳራሽ ውስጥ
ዛሬ ኢትዮጵያ የእናትነት የፍቅር እጆቿን ለልጆቿ ዘርግታለች። የ130 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ወኪል ልጆቿን በአንድ ጣሪያ ሥር በልዩ ፍቅር አሰባስባለች። ብሔር፣ ሃይማኖት እና የቆዳ ቀለም ግርዶሽ አልኾኑም፤ ድንበሮችም ማንነትን አልከፋፈሉም። ሁሉም በኢትዮጵያዊነት ክር ተጋምደዋል። የሰላም...








