⚠️የሕገወጡ ሕወሃት ቡድን የዳግም እልቂት ግብዣ

  የአንድ ሀገር ተተኪ ትውልድ የለውጥ፣ የዕድገት እና የብልጽግና መሠረት ነው። ባለፉት ዓመታት በትግራይ ክልል በነበረው ነባራዊ ሁኔታ ግን ያረጁ ፖለቲከኞች ተተኪ ወጣቱን ለፈጠራ እና ለሀገር ግንባታ ከማሰለፍ ይልቅ የፖለቲካ ፍላጎት ማስፈጸሚያ እና የጦርነት ማገዶ...

ሰላምን ለማጽናት፣ የፍትሕ ሥርዓትን ለማጠናከር እና የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ሰፊ ሥራዎች ተሠርተዋል።

የአማራ ክልል ምክር ቤት ጉባኤውን እንደቀጠለ ነው። በጉባኤው የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የ2018 በጀት ዓመትን የአፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ ባቀረቡት ሪፖርት እንደገለጹት በበጀት ዓመቱ የክልሉን ሰላም ለማጽናት፣ የፍትሕ አሥተዳደር ሥርዓትን ለማጠናከር፣ የሕግ...

የሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ስኬታማ ተግባራት ተከናውነዋል።

​የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሴቶች ክንፍ የ2018 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 ዓ.ም የእቅድ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ አካሂዷል። ​የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሴቶች ክንፍ ኀላፊ እሌኒ...

በክልሉ ለ173 ሺህ ባለይዞታዎች የሁለተኛ ደረጃ የይዞታ ማረጋገጫ ደብተር ተሰጥቷል።

የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄዱን ቀጥሏል። በጉባኤው ሪፖርት ያቀረቡት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በመሬት አሥተዳደር እና በአካባቢ ጥበቃ ሥራዎች የተሻሉ ተግባራት መከናወናቸውን ገልጸዋል። በበጀት ዓመቱ የገጠር...

ለአረንጓዴ ዐሻራ መርሐግብር ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች እንደሚተከሉ የሶማሌ ክልል አስታወቀ።

በሶማሌ ክልል የክረምት የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በተጠናከረ መልኩ እየተከናወነ ይገኛል። በአካባቢ ጥበቃና መሬት አስተዳደር ቢሮ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር አስተባባሪ መሐመድ ቡሌ ሰመተር እንደገለጹት፤ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ዘርፈ ብዙ...