“በመስዋዕትነት የጸና፣ በፈተና ያለፈ፣ ፈተናን የሚሻገር የጸጥታ ኀይል እየገነባን ነው”

  ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ እና ስኬታማ ኾኖ ተጠናቅቋል። ለምርጫው ስኬታማነት ደግሞ የክልሉ የጸጥታ ኀይል ከሀገር መከላከያ ሠራዊት ጋር በቅንጅት በመሥራት ስኬትን አስመዝግበዋል። የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ...

ኮሚሽኑ ኢትዮጵያና ሕዝቦቿ ተስፋ የጣሉበትን ታሪካዊ የምክክር ኀላፊነት ለመወጣት ዝግጁ ነው።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኮሚሽኑ የጀመረው ጉዞ ስኬታማ ሆኖ የተተለሙ ታላላቅ ሀገራዊ ግቦች እውን እንዲሆኑ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የተጀመረው ጉዞ ስኬታማ ሆኖ የተተለሙ ታላላቅ ሀገራዊ ግቦች እውን...

ኢራን ግጭት ለማርገብ ያስችላሉ ያለቻቸውን ቅድመ ኹኔታዎች አስቀመጠች።

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ እና የቀጣናውን ግጭቶች ለማስቆም የሚያስችል አዲስ የሰላም ስምምነት ማዕቀፍ መዘጋጀቱን የኢራን መገናኛ ብዙኀን ዘግበዋል። የሁለቱ ሀገራት ተደራዳሪዎች በተለያዩ ግንባሮች ያሉ ጠላትነቶችን ሊያቆም...

የቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና ተቋማት ለሀገሪቱ የኢንዱስትሪ ሽግግር የሚያበረክቱትን አስተዋጽኦ ማሳደግ ይገባል።

  አዲስ አበባ: ሰኔ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ልማት በዘላቂነት እና በቴክኖሎጂ ፈጠራ ላይ ያተኮረ የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ የመክፈቻ መርሐግብር ተካሂዷል። በኮንፍረንሱ ከ16 ሀገራት የተውጣጡ የቴክኖሎጂ ፈጠራ ባለሙያዎች ተሳትፈዋል። ኮንፍረንሱ በዘርፉ ያሉ ባለሙያዎችን፣ ተመራማሪዎችን...

መሬት የሰጠው የፍራፍሬ ሲሳይ! 🍊

  ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር ዘነበ ወልዴ በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የዝቋላ ወረዳ ነዋሪ ናቸው። በአትክልት እና ፍራፍሬ ልማት በመሳተፍ በዓመት ከ300 ሺህ ብር በላይ ተጠቃሚ ኾነዋል። ማንጎ፤ ሙዝ፣ ብርቱካን እና ሌሎች ፍራፍሬዎችን...