ሀገራዊ ምክክሩ የሁሉንም ዜጎች ንቁ ተሳትፎ የሚጠይቅ የጋራ አደራ ነው።

  ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ውስጥ ስታካሂደው የቆየችው አሁን ላይ ወደ ወሳኙና የመጨረሻው ምዕራፍ የተሸጋገረው የሀገራዊ ምክክር ሂደት የሀገሪቱን ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መልክ ለመወሰን ታላቅ ታሪካዊ በር ከፋች ኾኗል። ከሐምሌ 08/ 2018 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ...

ከሀገር ሉዓላዊነት እስከ ዓለም አቀፍ የሰላም አምባሳደርነት !

  የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሠራዊት የሀገርን ሉዓላዊነት እና የዜጎችን ደኅንነት ከማስከበር ባለፈ ለግማሽ ክፍለ ዘመን ያህል በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚታመን የሰላም አምባሳደር ኾኖ ዘልቋል። ሠራዊቱ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና በአፍሪካ ኅብረት ጥላ ስር በተሰጡት የሰላም ማስከበር...

ያልተጠገነው የአማራ ቁስል እና አዲሱ የሕገወጡ ሕወሃት የጦርነት ሴራ

በማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ታሪካችን ውስጥ ለአንዲት ሀገር ህልውና እና ለአዝማች ሕዝቦቿ አብሮ መኖር መሠረቱ እኩልነት፣ ፍትሕ እና እውነተኛ ወንድማማችነት ናቸው። ኾኖም ግን ባለፉት ሦሥት አሥርት ዓመታት ሕገወጡ ሕወሃት በሕዝቦች መካከል የዘራው የብሔር እና የዘር ከፋፋይነት...

አሚኮ ማኅበራዊ ኀላፊነቱን በመወጣት ተተኪ ትውልድ ላይ በትኩረት እየሠራ ይገኛል።

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) መረጃን በልዩ ልዩ አማራጮች ከማሰራጨት ባሻገር በተግባር የተደገፈ ማኅበራዊ ኀላፊነቱን በመወጣት ተተኪ ትውልድን የመቅረጽ እና የመደገፍ ሥራውን አጠናክሮ ቀጥሏል። የዚሁ በጎ አድራጎት አካል የኾነው የአሚኮ አዲስ አበባ ዘርፍ መሪዎች እና ሠራተኞች...

ሴቶች የክልሉን ሰላም ወደተሻለ ደረጃ ለማድረስ በንቃት ሊሳተፉ ይገባል።

የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ከተለያዩ ተቋማት የተውጣጡ አካላት በተገኙበት ሴቶች ለሰላም እና ደኅንነት በሚኖራቸው ሚና ዙሪያ መክሯል። በግንዛቤ ምክክሩ ሴቶች በድርድር፣ በሽምግልና እና በሰላም ግንባታ ሂደት ውስጥ ተሳታፊ ሲኾኑ የሰላም ስምምነቱ ቢያንስ ለ15...