የእንግጫ ነቀላ እና ከስይ አጨዳ ባሕላዊ እሴቶችን ጠብቆ ለትውልድ ለማስተላለፍ እየተሠራ ነው።
የክረምቱን ማብቃት እና የአዲስ ዓመት መቃረብን የሚያበስሩ የእንግጫ ነቀላ እና ከስይ አጨዳ ባሕላዊ እሴቶች እንዳይበረዙ ጠብቆ ለትውልድ ለማስተላለፍ እየተሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ለአሚኮ ገልጿል።
የምሥራቅ ጎጃም ዞን ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት መምሪያ ኀላፊ ብርቄ...
“የጫካው መንገድ አያዋጣም እንጅ እኛም ነበርንበት” የቀድሞ ታጣቂዎች
የጦርነት እና የግጭት ዘላቂ መፍቻ መንገድ ውይይት እና ድርድር ነው። የሰው ልጅ በታሪኩ ፖለቲካዊ እና ማኅበራዊ ግጭቶች እና አለመግባባቶች ሲገጥሙት አስተማማኝ መፍቻ መንገዱ ውይይት እና ምክክር ነው።
በአማራ ክልል ይንቀሳቀሱ ከነበሩት የታጠቁ ኃይሎች መካከል የኮሎኔል...
የባሩድ ጭስ ሳይኾን የብዕር ማዕዛን ለተማሪዎች መፍቀድ ግድ ይላል!
የተወሰኑ ሰዎችን የሥልጣን ጥም ለማርካት፤ የራስ ፍላጎትን ለማስከበር፤ የሕዝብን ጥያቄ በኃይል ለማስመለስ፤ በፍላጎት አለመጣጣም እና በበርካታ ምክንያቶች ግጭት ይፈጠራል።
ግጭት የንጹሐንን ሕይወት ይነጥቃል፤ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመት ያደርሳል፤ የኢኮኖሚ ዕድገት እንዲስተጓጎል፤ ረሃብ እና ድርቅ እንዲከሰት...
የስሜን ተራራዎች መዳረሻዋ ደባርቅ በኮሪደር ልማት ላይ ናት።
በከተማዋ እየተሠራ የሚገኘው የኮሪደር ልማት የቱሪዝም ፍሰቱን ለማሳደግ ሚናው የጎላ መኾኑን የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች ገልጸዋል።
ደባርቅ ከተማ በሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ በቅርብ ርቀት የምትገኝ የተሻለ የቱሪዝም ፍሰት ካላቸው ከተሞች መካከል አንዷ ናት።
የደባርቅ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ...








