“መገናኛ ብዙኅን በምርጫ ሥራዎች ላይ በገለልተኝነት መሥራት ይገባቸዋል” ወይዘሮ እናትዓለም መለሰ
አዲስ አበባ: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መገናኛ ብዙኅን በቅድመ ምርጫ፣ በምርጫ ዕለት እና ከምርጫ በኋላ የጋራ አቅማቸውን በማቀናጀት ፍትሐዊ የዘገባ ሽፋን እና ትክክለኛ መረጃን ለሕዝቡ ማድረስ እንደሚጠበቅባቸው የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናትዓለም መለሰ ተናግረዋል።
የመንግሥት...
ጀጎልን አሳምሮ የቱሪስት ፍስሰትን የጨመረው የኮሪደር ልማት።
ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀረሪ ክልል ባለፉት ዓመታት በጀጎል ዓለም አቀፍ ቅርስ ከ22 ኪሎ ሜትር በላይ የኮሪደር ልማት ሥራ መከናወኑን የክልሉ ባሕል፣ ቅርስ እና ቱሪዝም ቢሮ ገልጿል።
በክልሉ ባሕል፣ ቅርስ እና ቱሪዝም ቢሮ...
ባንኩ ዘላቂ የማኅበረሰብ ልማትን ለማረጋገጥ እየሠራ ነው።
አዲስ አበባ: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አቢሲኒያ ባንክ የ5ኛ ዙር "እችላለሁ እኔ" እና የ2ኛ ዙር "ይጀምሩ ያድሱ" የሽያጭ ዘመቻ የሽልማት መርሐግብሩን አካሂዷል።
የአቢሲኒያ ባንክ ችፍ ኢንተርፕራይዝ ሰርቪስ ኦፊሰር መሠረት አስፋው መርሐግብሩ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን...
ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ዜጎቿን ለመጠበቅ ልዑክ ልትልክ ነው።
አዲስ አበባ: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ ከተነሳውን "መጤ ጠል" የዜጎች ጥቃት የራሷን ዜጎች ለመጠበቅ በደቡብ አፍሪካ ኤምባሲዋ በኩል ስታደርግ ከነበረው እንቅስቃሴ በተጨማሪ በኢትዮጵያ የሚገኘውን የሀገሪቱን አምባሳደር ጠርታ ማነጋገሯን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር...
“ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር በኢኮኖሚ እና ቀጣናዊ ደኅንነት ዙሪያ ስምምነት አድርጋለች” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው በሰጡት መግለጫ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) ከአሜሪካ አቻቸው ማርክ ሩቢዮ ጋር መምከራቸውን አንስተዋል።
ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር በዋሽንግተን መዋቅራዊ ስምምነት...








