የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ከባሕር ዳር ከተማ ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ጋር ተወያዩ።

  ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ከባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ጋር በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ...

ሀገር በቀል ዕውቀቶችን ለችግሮቻችን መፍትሔ ማድረግ ይገባል።

  አዲስ አበባ: ሚያዝያ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የሀገር በቀል ዕውቀቶች ለዘመናዊ ሥልጣኔ ያላቸው ፋይዳ" በሚል እሳቤ በአዲስ አበባ ከተማ ውይይት ተካሂዷል። በአያልነህ ሙላቱ የሥነ-ጥበብ በጎ አድራጎት ድርጅት አማካኝነት የተዘጋጀው ውይይቱ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አጋዥነት በኔልሰን ማንዴላ...

የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን በዲጂታል የታገዘ የቅርስ መረጃ አያያዝ ሥርዓትን እየተገበረ ነው።

  አዲስ አበባ: ሚያዚያ 13/2018 (አሚኮ) ሦሥተኛው ዓመታዊ የኢትዮጵያ ቅርስ ምርምር ጉባኤ እተካሄደ ነው። "የኢትዮጵያ ቅርስ ምርምር በዲጂታል ዘመን" በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ በሚገኘው ጉባኤ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ ዓለምአቀፍ የቅርስ ተመራማሪዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችም ተገኝተዋል። የኢትዮጵያ...

የኢሜግሬሽን እና የዜግነት አገልግሎት ከ30 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሠብሠቡን አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ሚያዚያ 12/2018 (አሚኮ) የኢሜግሬሽን እና የዜግነት አገልግሎት መሥሪያ ቤቱ የ2018 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት አፈፃፀምን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የኢሚግሬሽን እና የዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ተቋሙ በመደበኛ እና አስቸኳይ ፓስፖርት፣ በቪዛ፣ በትውልደ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከአውሮፓ ኅብረት የዓለምአቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጆሴፍ ሲከላ ጋር...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከአውሮፓ ኅብረት የዓለምአቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጆሴፍ ሲከላ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ጠዋት የአውሮፓ ኅብረት የዓለምአቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጆሴፍ...