በአዲስ አበባ ከተማ አራት ዘመናዊ የትራንስፖርት ተርሚናሎች ተገንብተው ወደ ሥራ ገቡ።

በከተሞች የትራፊክ መጨናነቅን መቀነስ እና የመጓጓዣ ሥርዓቱን ማዘመን ለነዋሪዎች ምቹ እና ዘመናዊ ከተማን ከመፍጠር አንጻር ወሳኝ ነው። በአዲስ አበባ አዲስ የተገነቡት ዘመናዊ የትራንስፖርት ተርሚናሎችም የከተማዋን የትራንስፖርት ፍሰት በማቀናጀት ምቹ እና ዘመናዊ ከተማ ለመፍጠር የሚኖራቸው ሚና...

“ኢትዮጵያ በእናቶች እና በሕጻናት ሞት ቅነሳ ላይ ለውጦችን አስመዝግባለች” ዶክተር መቅደስ ዳባ

  76ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በሀገሪቱ የተመዘገቡ የዘርፉን ዓበይት ስኬቶች በጉባኤው መክፈቻ ላይ አብራርተዋል። ሚኒስትሯ በተለይም በእናቶች፣ በሕጻናት እና በጨቅላ ሕጻናት ሞት ቅነሳ ላይ...

” አፍሪካ የሕክምና ቁሳቁሶችን በራስ አቅም ለማምረት የጋራ ጥረት ማድረግ አለባት” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

  76ኛው የዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ኮሚቴ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባኤው ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኢፊዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ዛሬ የሚደረስባቸው ውሳኔዎች በአፍሪካ ዘላቂ ችግሮችን የሚቋቋም ጠንካራ የጤና ሥርዓት ለመገንባት ያስችላሉ ብለዋል፡፡ አፍሪካ የጤና ሥርዓትን...

የመውሊድ በዓል በታላቁ አንዋር መስጊድ

1 ሺህ 501ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ ) የመውሊድ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ በታላቁ አንዋር መስጊድ በድምቀት ተከብሯል። የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ሼህ መሐመድ ሸሪፍ ከተማዋ የሃይማኖት መቻቻል፤ የአብሮነት እና...

76ኛው የዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ኮሚቴ ጉባዔ (RC76) በአዲስ አበባ ከተማ ተጀመረ።

በጉባዔው ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴን ጨምሮ ሌሎች የሀገር ውስጥ እና የውጭ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችም ተገኝተዋል። የጉባዔው ዋና አላማ አሕጉራዊ የጤና ስትራቴጂዎችን ማደራጀት፣ በበሽታዎች መከላከል እና ቁጥጥር ላይ የጋራ ውሳኔ ማሳለፍ ነው ተብሏል። ጉባዔው አሕጉሪቱ ዘላቂ...