በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "አዲስ አበባን አዲሲቷ አበባ ያደረጋት የመጋቢት 24 ድል ነው" በሚል መሪ መልዕክት በአዲስ አበባ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰለፍ እየተካሄደ ነው።
የመጋቢት 24 ለትውልድ ታሪክ፣ ለሀገር ደግሞ አዲስ ተስፋን የወለደ የወጣቶች...
“መጋቢት ለፖለቲካችን የልዩ ታሪክ ወር ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የጠራ ሰማይ በሚታይበት፤ የድካም አዝመራ በሚሰበሰብበት የመጋቢት ወር፣ አሻጋሪ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ከፍታዎቻችን አስምረናል ብለዋል።
መጋቢት ለፖለቲካችን የልዩ ታሪክ ወር ነው፡፡...
የነዳጅ አቅርቦት እና ስርጭቱን ለመቆጣጠር በቴክኖሎጂ የታገዘ የክትትል ሥርዓትን ለመዘርጋት እየተሠራ ነው።
አዲስ አበባ: መጋቢት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የነዳጅ አቅርቦት እና ስርጭቱን ለመቆጣጠር ወደ ሥራ ከገባው ግብረ ኀይል በተጨማሪ በቴክኖሎጂ የታገዘ የክትትል ሥርዓትን ለመዘርጋት እየሠራ መኾኑን የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
ሚኒስቴሩ የ2018 በጀት ዓመት የስምንት...
የ13 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር ታሪካዊ የኢንቨስትመንት ስምምነት ተፈርሟል።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንግሥት በኢንቨስት ኢን ኢትዮጵያ 2026 ፎረም፤ ከቻይና፣ ፖላንድ፣ ህንድ፣ ሲንጋፖር እና ኬንያ ከመጡ አጋሮች ጋር የ13 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር ታሪካዊ የኢንቨስትመንት ስምምነት ተፈራርሟል።
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት...
“የቴሌሳይን መጀመር ለዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ትልቅ ምዕራፍ ነው” ፍሬሕይወት ታምሩ
አዲስ አበባ: መጋቢት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከፍትሕ ሚኒስቴር እና ከፌዴራል ሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት ጋር በመተባበር ደኅንነቱ የተጠበቀ አገልግሎቶችን ለመስጠት የሚያስችል ብሔራዊ የዲጂታል ቴሌሳይን የተሰኘ ሶሉሽን አስጀምሯል።
አገልግሎቱ በሀገር...








