የብሪቲሽ አየር መንገድ የአውሮፕላን በረራ ላይ የዋይ-ፋይ አገልግሎት በይፋ ፈቀደ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብሪቲሽ አየር መንገድ በበረራ ላይ የዋይ-ፋይ አገልግሎትን በይፋ መጠቀም በመፍቀድ ቀዳሚው አየር መንገድ ኾኗል።
ዩኤስ ኤ ቱደይ በኤክስ ገጹ ዛሬ እንዳስነበበው አየር መንገዱ ይህን የፈቀደው በቅርቡ ባስተዋወቀው በሳተላይት የሚሠራ...
የኢትዮ -ፈረንሳይ የቴክኖሎጅ ፈጠራ ፎረም በአዲስ አበባ ተካሄደ።
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ-ፈረንሳይ የቴክኖሎጅ ፈጠራ ፎረም በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
በዚህ መድረክ ወጣት ዳግማዊ ዮሐንስ ሰው ሠራሽ አስተውሎትን ተጠቅመው ተማሪዎች መማር የሚያስችላቸውን ቴክኖሎጅ ፈጥሮ ሥራውን አስተዋውቋል።
ሥራው ከ4ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የሚገኙ ተማሪዎች...
የባሕር በር ጥያቄ ከታሪካዊ መብት እስከ ዓለም አቀፍ የሕግ ድጋፍ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በታሪክ በተፈጠረ እጥፋት ኢትዮጵያ ከባሕር በር ባለቤትነት እና ተጠቃሚነት ርቃ ቆይታለች። አሁን ደግሞ የባሕር በር ባለቤት ለመኾን ጥያቄ በማቅረብ ላይ ትገኛለች።
በሕዝብ ቁጥር ከኢትዮጵያ የሚያንሱ ሀገራት የዓለም አቀፍ የባሕር...
ግጭት ተወግዶ ሰላም የሰፈነባት ኢትዮጵያን ለመገንባት ሁሉም በጋራ ሊቆም ይገባል።
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ከተለያዩ የሃይማኖት ተቋማት ጋር በመተባበር "እኔ በሰውነቴ ከማንም አልበልጥም፣ አላንስም! እርስዎስ?" በሚል መሪ መልዕክት ያዘጋጀው የምክክር መድረክ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል።
በመድረኩ የተገኙት የሴቶች እና...
ዛሬ ሥራ የጀመረው የመሶብ ተንቀሳቃሽ አውቶቡስ አገልግሎት በውስጡ ምን ይዟል ?
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ዛሬ ሥራ የጀመረው የመሶብ ተንቀሳቃሽ አውቶቡስ አገልግሎት አስፈላጊ የኾኑ የመንግሥት አገልግሎቶችን በቀጥታ ወደ ማኅበረሰቡ ለማድረስ የተወሰደ ትልቅ እርምጃ ነው። ለአገልግሎት የተደራጀው አውቶቡስ ሙሉ ቁሳቁስ የተሟላለት እና ራሱን የቻለ የአገልግሎት...








