“ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ናት፤ የሚገባትም ትልቅ ሥፍራ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ናት። የሚገባትም ትልቅ ሥፍራ ነው። እኛ ደግሞ የዚህ ታሪክ ሠሪዎች የመሆን ዕድል በእጃችን ላይ ነው። ዛሬ የ2018...

በሳይንስ እና ፈጠራ የተጀመሩ ተግባራት እያደጉ ሲሄዱ የበለጸገ ትውልድን ማፍራት ይቻላል።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 11ኛው ከተማ አቀፍ የሳይንስ እና የፈጠራ ሥራ ዓውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር እየተካሄደ ነው። "በሳይንስ እና ፈጠራ የተካነ ትውልድ ለተምሳሌታዊ ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት ነው ዓውደ ርዕዩ እየተካሄደ የሚገኘው። የአዲስ...

ሰው ተኮር የኾኑ የበጎ አድራጎት ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሐረሪ ክልል የአሥፈጻሚ አካላት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማን እያካሄደ ነው። የሐረሪ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ግምገማው በየዘርፉ የተቀመጡ ዕቅዶችን አፈጻጸም በመፈተሽ ለቀጣይ ተግባራት ራስን ከማዘጋጀት ባለፈ አቅጣጫ...

ከ50 ሚሊዮን በላይ ዜጎች የምርጫ ካርድ ወስደዋል።

  አዲስ አበባ: ሚያዝያ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተያዘው 2018 ዓ.ም ለሚያከናውነው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሲያከናውን ቆይቷል። ቦርዱ እስካሁን ሲያከናውን ስለነበረው የመራጮች ምዝገባ በተመለከተ እና በተያያዥ ጉዳዮች መግለጫ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአፍሪካ ኅብረት የሰው ሰራሽ አስተውሎት እና የዲጂታል ጤና ዘርፍ...

ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሹመቱ የተሰጠው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዘርፉ ላሳዩት አመራር እና ኢትዮጵያ በአህጉሩ የሰው ሰራሽ አስተውሎትንና የፈጠራ ሥራዎችን ለማስፋፋት እየተገበረች የምትገኘውን የላቀ ሚና እውቅና ለመስጠት መኾኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት...