የዳኝነት ነፃነት እና ተጠያቂነት ሚዛናዊነቱን ጠብቆ እንዲተገበር የድህረ ውሳኔ መዛግብት ምርመራ ያስፈልጋል።

  አዲስ አበባ: ሰኔ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዓመታዊውን የባለድርሻ አካላት የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው። የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ፉአድ ኪያር ዘንድሮ ለሦሥተኛ ጊዜ የሚካሄደው ዓመታዊ የባለድርሻ አካላት ውይይት በአገልግሎት...

የቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና ተቋማት ለሀገሪቱ የኢንዱስትሪ ሽግግር የሚያበረክቱትን አስተዋጽኦ ማሳደግ ይገባል።

  አዲስ አበባ: ሰኔ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ልማት በዘላቂነት እና በቴክኖሎጂ ፈጠራ ላይ ያተኮረ የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ የመክፈቻ መርሐግብር ተካሂዷል። በኮንፍረንሱ ከ16 ሀገራት የተውጣጡ የቴክኖሎጂ ፈጠራ ባለሙያዎች ተሳትፈዋል። ኮንፍረንሱ በዘርፉ ያሉ ባለሙያዎችን፣ ተመራማሪዎችን...

“ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገት ካስመዘግቡ ሀገራት ቀዳሚ መኾን ችላለች” አቶ አሕመድ ሽዴ

  አዲስ አበባ: ሰኔ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት 25ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ተገኝተው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያቀረበውን 2 ነጥብ 3 ትሪሊዮን ብር ለ 2019 ዓ.ም...

“የክልል ተቋማትም ወደ ዲጂታል አሠራር መግባት አለባቸው” በለጠ ሞላ (ዶ.ር)

  አዲስ አበባ: ሰኔ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ​የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር) በዲጂታላይዜሽን የትግበራ ሂደቶች ላይ በርካታ አበረታች ውጤቶች መመዝገባቸውን ገልጸው ሀገሪቱ በ2030 የምታልመውን የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ለማሳካት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከተለያዩ ተቋማት...

መከላከያ ሠራዊት አስተማማኝ መረጋጋት እንዲሰፍን ግንባር ቀደም ሚና ተጫውቷል።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ባስተላለፈው ወቅታዊ መልእክት የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሀገርን ዳር ድንበር ከመጠበቅ እና የውስጥ ሰላምን ከማስከበር ባለፈ በምሥራቅ አፍሪካ አስተማማኝ መረጋጋት እንዲሰፍን ግንባር ቀደም ሚና...