የከተሞች የማዘጋጃቤታዊ ገቢ እያደገ መምጣቱን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ።

  አዲስ አበባ: ሰኔ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የበጀት ዓመቱን አፈጻጸም በአርባ ምንጭ ከተማ እየገመገመ ነው። በመድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ በበጀት ዓመቱ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ...

የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ የውይይት መድረክ በጅግጅጋ ከተማ መካሄድ ጀመረ።

  የክልሎችና የከተማ አሥተዳደሮች የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ የ2018 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት መድረክ በጅግጅጋ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በግምገማ መድረኩ ላይ በብልፅግና ፓርቲ የሶማሊ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት...

ስለ ሰላም አብዝታ ትታገሳለች፤ ለይቅርታም በሯን ትከፍታለች!

  ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ረጅም ታሪክ፣ ጠንካራ ሕዝብ እና ትልቅ የውጭ ግንኙነት ልምድ ያላት፤ የነፃነት ተምሣሌት የኾነች፤ በታሪኳም ኾነ በአሁኑ ወቅት ለውይይት፣ ለዲፕሎማሲ እና ለአብሮ ማደግ ቅድሚያ የምትሰጥ፤ ሰላም ወዳድ የኾነች፤ በጂኦፖለቲካዊ...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ውሳኔ አሳለፈ።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 57ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው ከዓለም ዓቀፍ የልማት ማኅበር ጋር በተፈረሙ ሦሥት የፋይናንስ ድጋፍና ብድር...

የዲጂታል ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እየተሠራ ነው።

  አዲስ አበባ: ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለሁለት ቀናት የሚቆይ ዓለም አቀፍ የሳይበር ደኅንነት እና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። የኢትዮጵያ የሣይበር ደኅንነት ማኅበር ፕሬዝዳንት ብርሃኑ በየነ (ዶ.ር) የሣይበር ደኅንነት ዓለምአቀፍ ወቅታዊ ትኩረት እንደመኾኑ...