መሪውን በምርጫ የሚሾም እና የሚሽር ማኅበረሰብ ለመገንባት ምሁራን የድርሻቸውን ሊወጡ ይገባል።
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ዜጎች መብታቸውን የሚያረጋግጡበት ነው።
በዴምክራሲያዊ የምርጫ ሂደት ቅቡልነት ያለው መንግሥት እየተመረጠ ወደ ሥልጣን እንዲመጣ ይደረጋል። በዚህ ሂደት ምርጫው ዴሞክራሲያዊ እና ሰላማዊ ይኾን ዘንድ ደግሞ ምሁራን ትልቅ ድርሻ እንዳላቸው...
ለአፍሪካ ጨለማን ሳይኾን እውነቷን እንግለጥ!
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ለመጀመሪያ ጊዜ በዓድዋ ሙዚየም እየተካሔደ ነው።
ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ከ30 የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ሲኾን 400 ሚሊዮን ተከታይ እንዳለቸው ተገልጿል።
የፐልስ ኦፍ አፍሪካ ሥራ አሥኪያጅ ሰይፈ...
ሚዲያዎች ስለ ሕጋዊ የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ትክክለኛ መረጃዎችን ለሕዝቡ ማድረስ አለባቸው።
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር እና የንጋት ግሎባል ኢኒሼቲቭ ሕጋዊ የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪትን በተመለከተ ከሚዲያ ባለሙያወች ጋር ውይይት አካሂደዋል።
በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት መሪ...
“የኢንዱስትሪው ዘርፍ ለሀገር እድገት መደላድል ነው” የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ታየ አጽቀሥላሴ
አዲስ አበባ፡ ሚያዚያ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 4ኛው የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ አራተኛ ቀኑ ላይ ይገኛል።
የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ታየ አጽቀሥላሴም ኤክስፖውን ጎብኝተዋል። ፕሬዝደንት ታየ አጽቀሥላሴ የአንድ ሀገር የዕድገት መደላድል የኢንዱስትሪ ዘርፉ እንደኾነ ተናግረዋል።
በዚህ ኤክስፖም ይህንን የሀገር ውስጥ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በተገኙበት ሀገራዊ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት "የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ" በሚል መሪ መልዕክት ሀገራዊ የምክክር መድረክ መካሄድ ጀምሯል።
ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ኢትዮጵያ ካስመዘገበቻቸው የለውጥ ድሎች...








