“የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በአብሮነት መኖርን ለአማኞች በማሳየት ዕምነትን በተግባር ያሳየ ተቋም ነው” የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት...
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 15ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል እና 18ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
በጉባኤው የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች፣ ሚኒስትሮች እና የክብር እንግዶች ተገኝተዋል።
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ "የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማትጉባኤ ዕምነትን በተግባር...
“የብሔረሰቦች ቀን የሕዝቦችን መተዋወቅ እና ጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታን በተግባር የምናሳይበት ታሪካዊ መድረክ ነው”...
የ21ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል አከባበር መሪ ዕቅድ ውይይት በፌዴሬሽን ምክር ቤት አዘጋጅነት እየተካሄደ ነው።
የውይይት መድረኩን የከፈቱት የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በየዓመቱ የሚከበረው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች...
ለነገዋ ኢትዮጵያ የሚመጥኑ ዩኒቨርሲቲዎችን መገንባት ይገባል።
የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎችን የሥራ አፈጻጸም የሚመለከታቸው ባለድርሻ እና አጋር አካላት በተገኙበት እያካሄደ ይገኛል።
ውይይቱ ለነገዋ ኢትዮጵያ የሚገባትን አይነት የከፍተኛ ትምህር ተቋማት መፍጠርን ዓላማ ያደረገ ነው ተብሏል።
በትምህርት ሚኒስትር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር...
በአምስት ዓመታት ውስጥ 19 ሚሊዮን የሀገር ውስጥ የሥራ ዕድል ተፈጥሯል።
የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ባለፉት አምስት ዓመታት ያከናወነውን የልማት ጉዞ የሚገመግም የምክክር መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የሚኒስቴሩ የአምስት ዓመት የለውጥ ጉዞ፣ የተገኙ ውጤቶች፣ ያጋጠሙ ፈተናዎች እና በቀጣይ የሚከናወኑ ሥራዎች ተገምግመዋል።
የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል...
የመድኃኒት አቅርቦትን ወደ ዲጂታል ሥርዓት በማሸጋገር ውጤታማ ሥራዎች ተሠርተዋል።
በአዲስ አበባ ሲካሄድ የሠነበተው 76ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ኮሚቴ ሥብሠባ ተጠናቅቋል።
በጉባኤው የተሳተፉ የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ አባል ሀገራት ተወካይ እና የጤናው ዘርፍ ባለሙያዎች የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት እንዲሁም የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን...








