
አዲስ አበባ: ሕዳር 03/2019(አሚኮ) የኢትዮጵያ የገንዘብ ሚኒስትር እና የCOP32 ዋና ተደራዳሪ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር )፣ ከዓለም ባንክ ቡድን ዋና ዳይሬክተር እና ቺፍ ኖውሌጅ ኦፊሰር ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አካሂደዋል።
በአንታሊያ፣ ቱርክዬ እየተካሄደ ካለው የCOP31 ጉባኤ ጎን ለጎን፣ የኢትዮጵያ የገንዘብ ሚኒስትር እና የCOP32 ዋና ተደራዳሪ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር )፣ ከዓለም ባንክ ቡድን ዋና ዳይሬክተር እና ቺፍ ኖውሌጅ ኦፊሰር ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አካሂደዋል።
በውይይቱም ከCOP32 ዝግጅት አንጻር በሁለቱ ወገኖች መካከል ያለውን ትብብር ስለማጠናከር ያካተተ ሲሆን፣ በተጨማሪም በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች (ኢ-ሞቢሊቲ)፣ በአየር ንብረት ፋይናንስ፣ በአየር ንብረት ለውጥ ምላሽ ተግባራዊ አፈጻጸም እንዲሁም ከካርቦን ክሬዲት ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ላይ ሀሳብ ተለዋውጠዋል።
#COP31 #COP32 #ClimateAction
