“አዲስ አበባ ላይ የተሠራው ሥራ ኢትዮጵያን የመቀየር ጉዞ ማሳያ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...
አዲስ አበባ፡ ግንቦት 07/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) ከጠንካራ እሳቤ ወደተጨባጭ ስኬት በሚል መርህ በአዲስ አበባ ከተማ ዕድገት እና ለውጥ ላይ የሚያጠነጥን "አዲስን እንደ አዲስ"የተሰኘ በውጭ ሀገር ደራሲያን የተፃፈ መጽሐፍ ተመርቋል።
አዲስ አበባን እንደ ስሟ ውብ ማድረግ፤ የሀሳብ...
የቅርሶች መመለስ ትውልዱ የራሱን ታሪክ እንዲጽፍ ያነሳሳሉ።
አዲስ አበባ: ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ የፀጉር ዘለላ እና ሸማን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን እና የእንግሊዝ ሙዚየም ርክክብ አድርገዋል።
የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አበባው አያሌው የዘመናዊት ኢትዮጵያ መሃንዲስ እና የሀገር ኩራት የነበሩት...
ቤተሰብ መልካም ትውልድ እና ሀገርን ለመገንባት ምሰሶ ነው።
አዲስ አበባ :ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከሄልፕኤጅ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር፣ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ዓለም አቀፉን የቤተሰብ ቀን በተለያዩ ሁነቶች አክብሯል።
በመርሐ-ግብሩ ላይ የተገኙት የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ድኤታ...
የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እስካሁን ስኬታማ ሥራዎችን ሠርቷል።
ባሕር ዳር :ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፍተኛ የፌደራል፣ የክልል የሥራ ኃላፊዎች እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት በተገኙበት የአፈጻጸም ሪፖርቱን ዛሬ ጠዋት አቅርቧል።
ኮሚሽኑ...
“የምክክር ባሕል እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሀገራት እጅግ አስፈላጊ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር :ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ባለፉት ዓመታት የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የምክክር ሂደቱ ወደፊት እንዲራመድ በትዕግስት እና ከፍ ባለ የሞያ ስነ ምግባር በማከናወን አሁን ያለበት ምዕራፍ ያደረሱትን...







