ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በጎዴ የሚገነባውን የአፈር ማዳበሪያ ፋብሪካ ጎበኙ።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ናይጀሪያዊው ባለሃብት አሊኮ ዳንጎቴ በሶማሌ ክልል ጎዴ የሚገነባውን ማዳበሪያ ፋብሪካ ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት ባለፈው ዓመት ነሐሴ ከዳንጎቴ ግሩፕ ጋር...

“የዓባይ ስሚንቶ ፋብሪካ የድካም ፍሬውን ሊሰጥ በጥሩ ደረጃ ላይ ነው” አቶ መላኩ አለበል

  ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ ኢንዱስትሪ ልማት አክሲዮን ማኅበር ሰባተኛ መደበኛ እና ስምንተኛ አስቸኳይ የባለአክስዮኖች ጠቅላላ ጉባቤውን በደጀን ከተማ አካሂዷል። በጉባኤው ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር እና የዓባይ ኢንዱስትሪ ልማት አክሲዮን ማኅበር...

“የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ እና የተፋሰስ ልማት ወደተሻለ የልማት ከፍታ እየተሸጋገረ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሐረርጌ በግራዋ ወረዳ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። ጉብኝታቸውን አስመልክቶ የሚከተለውን መልእክት አስተላልፈዋል፦ ታሪክን እና ውብ መልክዓ ተፈጥሮን የታደለው ጋራሙለታ የኢትዮጵያን ሜዳና ተራሮች ምርት የሚታፈስባቸው...

“የገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክ አስተማማኝ ኢኮኖሚን ለመገንባት በጀመርነው የብልጽግና ጉዞ ተደማሪ እመርታ ነው።” ጠቅላይ...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክ ምዕራፍ አንድ ግንባታ ተጠናቆ መመረቅ፤ አስተማማኝ እና ጠንካራ ኢኮኖሚን ለመገንባት በጀመርነው የብልጽግና ጉዞ ተደማሪ እመርታ ነው። በመዲናችን በአጠቃላይ በ93.9 ሄክታር መሬት ላይ ከሚያርፈው የፓርኩ...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ደብረ ማርቆስ ከተማ በራራውን አደረገ።

  ደብረ ማርቆስ: ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዓመታት በኋላ የመጀመሪያ የሙከራ በረራውን ወደ ደብረ ማርቆስ አድርጓል። ከዓመታት በኋላ ወደ ደብረ ማርቆስ በረራ ያደረገችው አውሮፕላን የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ...