ታላቁ ሩጫ ሀረር የቱሪስት መዳረሻነቷን የበለጠ እንድታልቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው።
በሀረር ከተማ የተካሄደው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከተማዋ ይበልጥ የቱሪስት መዳረሻነቷን እንድታልቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው የሀረሪ ክልል ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
በዛሬው እለት በሀረር ከተማ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር ተካሂዳል።
የሀረሪ ክልል ኮሙኒኬሽን...
ለጸናች ሀገር፤ የበሰለ ምክክር !
ኢትዮጵያን ያጸኗት ልጆቿ ናቸው፡፡ ከውጭ ጠላት የተከላከሉላት፤ በነጻነት ያኖሯት፤ ሉዓላዊነቷን ያስከበሯት ልጆቿ ናቸው፡፡ ዓድዋን የመሰለ ድል ያስገኙላት፤ የቅኝ ገዢዎችን አንገት ያስደፉላት፤ በአፍሪካ ምሳሌ እና አርዓያ አያደረጓት ኢትዮጵያውያን ናቸው፡፡
የሀገር ፍቅር እየጠራቸው፤ አንዲት ሠንደቅ ዓላማ እያሰባሰበቻቸው...
የደም እንባው ሳይደርቅ የተፈጸመ ክህደት!
የሕወሃት የፖለቲካ ጉዞ ከተመሠረተበት የደደቢት በረሃ ጀምሮ በአማራ ሕዝብ ላይ በረቀቀ የጥላቻ ትርክት እና ሰነድ የተቃኘ ነው። ቡድኑ የማዕከላዊ መንግሥቱን ሥልጣን በተቆጣጠረበት ወቅት ይህንን ስልታዊ የጥፋት ሰነድ በመዋቅራዊ መንገድ ተፈጻሚ አድርጎታል።
በዚህም በአማራ ሕዝብ ላይ...
የትግራይ ወጣቶችን ለጦርነት የሚሸጠው ሕገ-ወጡ የሕወሃት የጥፋት ቡድን።
የቀድሞው የትግራይ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ገብሩ አስራት ሕገወጡ የሕወሃት የጥፋት ቡድን ከአምባገነንነት ወደ አሸባሪነት ሙሉ በሙሉ መሸጋገሩን ገልጸዋል።
አቶ ገብሩ አስራት በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በሰጡት አሳሳቢ አስተያየት፣ ሕገ-ወጡ የሕወሃት ቡድን ለጠበበ ቡድናዊ ጥቅሙ እና...
በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለ20 ሚሊዮን ዜጎች ነጻ የጤና አገልግሎት ሊሰጥ ነው።
የጤና ሚኒስቴር የዘንድሮውን ሀገር አቀፍ የክረምት በጎ ፈቃድ የጤና አገልግሎት መርሐ ግብር አስጀምሯል።
በዘንድሮው የክረምት የበጎ ፈቃድ መርሐ ግብር ከሕክምና አገልግሎት ባሻገር ልዩ ልዩ ማኅበራዊ ተግባራት እንደሚከናወኑ ተገልጿል።
በመድረኩ እንደተገለጸውም ለ20 ሚሊዮን ዜጎች ነጻ የጤና ምርመራ፣...








