የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 59ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የአስፈጻሚ አካላትን አደረጃጀት፣ ሥልጣን እና ተግባር ለመወሰን በቀረበ ረቂቅ አዋጅ ላይ ነው፡፡
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ መንግሥት እና ምርጫ...
“የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የታሪክ ባለቤት እና የጽናት ተምሳሌት ናት” ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ
የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
በበዓሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፤ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ...
“መስቀል ኢትዮጵያን ለዓለም የገለጠ ሃይማኖታዊ እሴት ነው” ከንቲባ አዳነች አቤቤ
የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና ምዕመናን ተገኝተዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በበዓሉ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት በመዲናዋ በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት...
“ጋሪ ወሮ” የቦሮ ሺናሻ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል እየተከበረ ነው።
የቦሮ-ሺናሻ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል የኾነው "ጋሪ ወሮ" በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው። በበዓሉ አከባበር ላይ የቤንሻጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አስካለች አልቦሮ፣ የአዲስ አበባ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ቡዜና አልከድር፣ በአዲስ...
ዛሬ አንድ ኾነን ከተራመድን የማንሻገረው ወንዝ የለም።
ዛሬ አንድ ኾነን ከተራመድን የማንሻገረው ወንዝ የለም።
የሰላም ሚኒስቴር ከአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
በመድረኩ የተገኙት የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ...








