የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዛሬው ዕለት ግንቦት 18/2018 ዓ.ም ከማለዳው 11:45 ጀምሮ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች፣ የፓርቲው አመራር እና አባላት 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ምክንያት በማድረግ ለብልጽግና ፓርቲ ያላቸውን ድጋፍ በአደባባይ እየገለፁ ይገኛል።
#Ethiopia #ብልጽግናፓርቲ #አዲስአበባ...
“የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ተጠብቆ የኖረው በጸጥታ ኃይሉ ተጋድሎ እና መስዋዕትነት ነው” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
አዲስ አበባ: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ከሰርቲፊኬት እስከ ሁለተኛ ዲግሪ ድረስ በተለያዩ ዘርፎች ያሠለጠናቸውን መኮንኖች አስመርቋል።
ሠልጣኞች በወንጀል መከላከል፤ በወንጀል ምርመራ፤ በፎረንሲክ ምርመራ፤ በጤና፤ በፖሊስ ሳይንስ እና በሌሎች ዘርፎች የሠለጠኑ ናቸው።
የፌዴራል ፖሊስ...
“የማዳበሪያ ፋብሪካ በመገንባት 🏭 ብልጽግና አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ ለማድረግ እየሠራ ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር...
ደሴ፡ ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ወሎ ዞን ወግዲ ወረዳ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂደዋል።
የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳዳሪ አሊ መኮንን ብልጽግና ኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤት እንድትኾን እየሠራ ነው ብለዋል።
በስንዴ ልማት ራስን...
“ባለፉት ዓመታት የተመዘገቡ ስኬቶችን በውጤት እናስቀጥላለን”
ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀረሪ ክልል በብልፅግና ፓርቲ መሪነት ባለፉት አምስት ዓመታት በሁሉም ዘርፎች ስኬታማ አፈፃፀም መመዝገቡን የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ጌቱ ወዬሳ በፓርቲው መሪነት ባለፉት ዓመታት...
ፋብሪካው በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ሽግግር ጉዞ ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ ያመላከተ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በሞጆ ከተማ የተገነባውን የግራንዴር ሴራሚክ ማምረቻ ፋብሪካን መርቀዋል።
በግራንዴር ሴራሚክ ማኑፋክቸሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር የተገነባው ፋብሪካ መሰረት ልማቱ በ300ሺህ...







