ስምንት ዓመታት፤ ቀጣይነት ባለው ተግባር!

  የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልእክት ፦ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ-ግብር በሕዝባዊ ቁርጠኝነት እና ኢትዮጵያውያን በጋራ በመሆን አረንጓዴ እና ዘላቂነት ያለው ነገን መገንባት ይችላሉ በሚለው የጋራ እሳቤ እየተመራ ይበልጥ እየጠነከረ ቀጥሏል። ዛሬ ኢትዮጵያውያን ለቀጣዩ ትውልድ የሚተርፍ ዘላቂ...

“የዘንድሮው የትኩረት አቅጣጫ ከመትከል ባለፈ መንከባከብ ላይ ማተኮር ይኖርበታል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

  ኢትዮጵያ የ56 ቢሊዮን የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ጉዞን ለማሳካት በዛሬው ዕለት የ800 ሚሊዮን የአንድ ጀምበር ተከላን እያከናወነች ትገኛለች። በዕለቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት አስተላልፈዋል። ኢትዮጵያ በታሪኳ ዳር ድንበሯን እና ሉዓላዊነቷን አስከብራ...

“የአረንጓዴ አሻራ የዘመናችን የትውልዱ አሻራ” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

  በሀገር አቀፍ ደረጃ "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት በአንድ ጀምበር የ800 ሚሊዮን ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ችግኝ በመትከል አሻራቸውን አስቀምጠዋል። ከንቲባዋ በዚህ ወቅት ባስተላለፉት...

“በአንድ ጀምበር ተስፋን እና ለትውልድ ተሻጋሪ አረንጓዴ ኢትዮጵያን እናውርስ”

  "ተስፋን እንትከል"በሚል መሪ መልዕክት በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ እየተካሄደ ነው። የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዲኤታ ሀሠን መሀመድ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ልክ እንደ መሪ ቃሉ ሁሉ በአንድ ጀምበር...

ለዜጎች የመኖሪያ ቤት ገንብቶ ማስረከብ።

  የፌዴሬሽን ምክር ቤት እና ተጠሪ ተቋማቱ በሶማሌ ክልል ጎዴ ከተማ በመገኘት የተለያዩ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተግባራትን አከናውነዋል። በመርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር፣ በየደረጃው የሚከናወኑ ሰው ተኮር ሥራዎች የመደመር...