የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦

  አረንጓዴ ዐሻራ የመበልጸግ ጉዞ አንዱ ሰበዝ! • ሥልጣኔ የነጠላ ተግባር ውጤት አይደለም፤ የአንድ ዘርፍ እድገትም ብቻውን አያሰለጥንም • የአረንጓዴ ዐሻራ ሥራችን የአንድ ሰሞን ዘመቻ አይደለም፤ የአጭር ጊዜ ግብን ታሳቢ ያደረገ ቁንጽል እርምጃ አይደለም! • አረንጓዴ ዐሻራ፦ የትልቁ...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልእክት፦

ኢትዮጵያውያን ዛሬም ዓለምን የሚያስደምም ታሪክ ለመጻፍ በየተራሮቹ፣ በየሜዳውና በየሸለቆው ተስፋን ለመትከል ለአረንጓዴ ልማት ማልደው ተሰልፈዋል። ዛሬ የመሪን ጥሪ፣ የሀገርን አደራ ተቀብለን የምንተክለው የነገ ተስፋችንን ነው። ከሕፃን እስከ ሽማግሌ፣ ከሊቅ እስከ ደቂቅ፣ ከከተማ እስከ ገጠር የአንድ...

“የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የምናልመውን ሁሉ ዕውን ያደረግንበት ነው” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

በሀገር አቀፍ ደረጃ "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት በአንድ ጀምበር የ800 ሚሊዮን ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ችግኝ በመትከል አሻራቸውን አሳርፈዋል። ፕሬዝዳንቱ ባስተላለፉት መልዕክት የኢትዮጵያ ጫካዎች በተፈጥሮ ጸጋ...

ከመትከል ባለፈ ለችግኞች እንክብካቤ እየተደረገ ነው።

የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን "የአንድ ጀምበር" የችግኝ ተከላ መርሐግብርን አካሂደዋል። በኢትዮጵያ "የአንድ ጀምበር" 800 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሐግብር ላይ ተሳታፊ የኾነው የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን "በአንድ ጀምበር" 20ሺህ ችግኞችን በቦሌ ክፍለ ከተማ ገርጂ...

‘’ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም ኀላፊነቷን እየተወጣች ነው” ጫልቱ ሳኒ

የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የ800 ሚሊዮን የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ ተግባራዊ ተሳትፎ እያደረገ ነው፡፡ የሚኒስቴሩ ሠራተኞች እና የሥራ ኀላፊዎች የችግኝ ተከላውን ያካሄዱት በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ...