🌟 የብርሃን እና የልምላሜ ዑደት – ከቡሄ እስከ ግሸን 🌿
🌟 የብርሃን እና የልምላሜ ዑደት - ከቡሄ እስከ ግሸን 🌿
የኢትዮጵያ የዘመን መለወጫ ዋዜማ እና መባቻ ከክረምት ማብቂያ እስከ ጸደይ መግቢያ ያለው ጊዜ፤ ተፈጥሮ ልምላሜን የምትለብስበት ብቻ ሳይኾን የሰው ልጅም ነፍስ በሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ በዓላት...
የሃሳብ ብዘኃነት ለሀገራዊ ምክክር ግብዓት ወይስ ፈተና?
የሃሳብ ብዘኃነት ለሀገራዊ ምክክር ግብዓት ወይስ ፈተና?
ሀገራዊ ምክክር ያስፈለገው የአንድ ሀገር ዜጎች መሰረታዊ በሚባሉ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተመሳሳይ አስተሳሰብ ስላላቸው አይደለም። ይልቁንም አብረው እንዲመክሩ የሚያደርጋቸው በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ የተለያየ ሃሳብ (አመለካከት) በማራመዳቸው ነው። ስለዚህ...
የሕገ ወጡ ሕወሃት ነገር – ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ
የሕገ ወጡ ሕወሃት ነገር - ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ
ተፈጥሮአዊ ወይም አብሮ ያደገ መጥፎ ባህሪ በእድሜ መግፋት፤ በምክር እና በተግሳጽ እንደማይለቅ ይልቁንም አብሮ እንደሚዘልቅ እና ተደጋግሞ እንደሚገለጥ ለማሳየት "ጅል አመል አይለቅም" ይላሉ ኢትዮጵያውያን በብሂላቸው።
አባባሉ ሕገ...
“መንግሥት ሌብነትን እና ሕገወጥነትን ለመከላከል ጠንካራ እርምጃ እየወሰደ ነው” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
በኢትዮጵያ ተግባራዊ እየተደረገ ያለውን ሰፊ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ለማደናቀፍ በሚንቀሳቀሱ እና የሀገር ሀብት በሚመዘብሩ አካላት ላይ መንግሥት የማያዳግም እርምጃ እየወሰደ መሆኑን አስታወቀ።
የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናትዓለም መለሰ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ኢትዮጵያ ባለፉት...
“በጤናው ዘርፍ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ትኩረት ተደርጓል” ዶክተር መቅደስ ዳባ
የጤና ሚኒስቴር እና የክልል ጤና ቢሮዎች የጋራ የውይይት መድረክ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱልከሪም መንግሥቱ እንደተናገሩት የጋራ መድረኩ በአማራ ክልል መደረጉ የክልሉ የጤና ዘርፍ እንዲነቃቃ፤ መበረታታትን እና መደጋገፉ እንዲኖር...








